የኦሮሞ ወታደራዊ ጭፍራ ጥንካሬን አድንቀው የጻፉት አባ ብሕርይ – አቻሜለህ ታምሩ

የአባ ባሕሬይን መጽሐፍ አንብቦ ለጨረሰና የአጻጻፉን ጥራትና የስነ መዋቅሩን ልቀት ላስተዋለ ፊልም የማየት ያህል ቢሰማው አይፈረድበትም። መጽሐፉ በትዝታ አምስት መቶ ዓመትን ወደ ኋላ መልሶ ታሪኩ የተነገረበትን ዘመን የኖሩ ያህል ስሜት ይፈጥራል። ብዙዎቹ ኦነጋውያን ግን የአባ ባሕርይን መጽሐፍና መጽሐፉን ከግዕዝ ወደ…
በአ/አ ለኦሮሚያ ልዩ ጥቅም እሰራለሁ አለ አዴፓ/ብአዴን፣ ክፍል 1 #ግርማካሳ

ዶ/ር አምባቸው መኮንን የአማራ ክልል ርእስ መስተዳደር፣ የአዲስ አበባ ከተማን አስመልክቶ ከተሳታፊ በተነሳላቸው ጥያቄ፣ በሰጡት ምላሽ ከፍተኛ ተቃዉሞና ዉግዘት አስተናግደዋል። ብዙዎች “ዶ/ር አማባቸው ፈንጂ ረገጡ” እስከማለትም የደረሱ አሉ። ከዚህም የተነሳ አዴፓ/ብአዴን በመግለጫ ማብራሪያ ለመስጠት የተገደደ ሲሆን፣ ዶ/ር አምባቸውም ራሳቸው ከምሁራን…

አንድ አምስተኛ አውስትራሊያውያን ባለፈው የሕዝብ ቆጠራ ወቅት ካላቸው የጋብቻ ሕይወት ቀደም ብሎ ሌላ የትዳር ሕይወት የነበራቸው ነበሩ። ለዳግም ጋብቻ ዝግጁ መሆንዎ ይሰማዎት ወይም ዳግም አይዳዳኝም ብለው ያስቡ፤ ከዕድሜ ጋር ተሰናስለው የሚመጡ ስንክሳሮች አሉ።

የኢትዮጵያን ብቻ ሳይሆን በአፍሪካ ጭምር የወንዶች ፕሪሚየር ሊግ ውስጥ እየተወዳደረ ያለ ክለብን በማሰልጠን የመጀመሪያዋ ናት፡፡

“የዱራሜ ከተማ መስጅድ ተቃጥሏል፣ ኢማሙም ተገድሏል” በሚል በአሉባልታ ወሬ በደቡብ ክልል ሃላባ ቁልቶ ከተማ በእስልምና እምነት ተከታዮችና በፕሮቴስታንት ቤተክርስቲያን መካከል ተፈጥሮ የነበረው ግጭትና ተቃርኖ በዕርቅ ተፈታ፡፡

እኤአ በ2014 ዩክሬን ላይ ተመትቶ የወደቀውን የማሌዥያ አየር መንገድ ጄት ጉዳይ እየመረመረ ያለው በኔዘርላንድስ የሚመራ መርማሪ ቡድን ሦስት ሩስያውያንና አንድ ዩክሬይናዊ በነፍስ መግደል ተጠርጣሪነት ይፋ አደረገ።
ፖሊስ ስራውን መስራት ስላልቻለ ደሃው ሰርቶ መብላት አይችልም። ( ጦማሪ አጥናፍ ብርሃኔ )

እዚህ አገር “ክልከላ” ተቃዋሚ ከመሆኑ የተነሳ መንገድ ላይ እየዴዳችሁ እራሱ አካባቢው ጭር ካለ ‘ማለፍ ክልክል ይሆን እንዴ?’ ብላችሁ እራሳችሁን ትጠይቃላችሁ፤ ፈተና ተሰረቀ ወይም ሊሰረቅ የችላል ተብለህ ኢንተርኔት ትከላከላለህ፤ የሚያመጣውን ጉዳትና ክስረት ማንም ማሰብ አየፈልግም። አሁን ደግሞ ከተማው ላይ ወንጀል ስለበዛ…