በድሬዳዋ የእግር ኳስ ውድድርን ተከትሎ የተነሳ የሠፈር ፀብ፣ ቆይቶ የብሔር መልክ በመያዝ በድርጊቱ ተሳታፊ ያልነበሩ ንፁሐንን ጭምር ለጥቃት መዳረጉን ተጎጂዎች ለአሜሪካ ድምፅ ገለፁ፡፡

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጣሊያን መንግስት ከሚቀጥለው ሀገራዊ ምርጫ ጋር የተያያዙ ስራዎችን ለመደገፍ ከፍተኛ ፍላጎት እንዳለው ተገለጸ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ በዛሬው ዕለት ከጣልያን ምክትል የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ኢማኑኤል ሲ ዴል ሪ ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ…

BBC Amharic : በቄለም ወለጋ ዞን በጋዎ ቄቤ ወረዳ ሽመላ ቀበሌ ውስጥ በመከላከያ ሠራዊት አምስት ሰዎች መገደላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናግረዋል።የቄለም ወለጋ ዞን የጸጥታና ህዝብ ደህንነት ኃላፊ አቶ ሃብታሙ ታምሩ በበኩላቸው አምስት ሰዎች በመከላከያ ኃይል መገደላቸውን አረጋግጠዋል።ነገር ግን እሳቸው እንደሚሉት የተገደሉት…

ኢራን በዓለምቀፍ የአየር ክልል የዩናይትድ ስቴትስን ካለአብራሪ ተጓዥ አውሮፕላን/ድሮን/ መትታ መጣሏን የመከላከያ ባለሥልጣኖቻቸው ማረጋገጣቸውን ተከትሎ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ለኢራን በማኅበራዊ መገናኛ ማስጠንቀቂያ ሰጡ፡፡
የአቶ ጌታቸው አሰፋ ምክትል የነበሩት የአቶ ያሬድ ጥላሁን ይግባኝ ውድቅ ተደረገ

የብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት ስር ሲሰሩ የነበሩ የቀድሞ የስራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች እነ ያሬድ ዘሪሁን የሰብአዊ መብት ጥሰት ፈፅማችኋል በማለት ዐቃቤ ህግ በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት በቀዳሚ ምርመራ ያቀረባቸው ምስክሮች የሰጡት የምስክርነት ቃል ውድቅ ይደረግልን በማለት ያቀረበት…

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ክልልግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ በበጀት ዓመቱ ከ477 አሮጌ ተሽከርካሪዎች እና ከተለያዩ የቢሮ እቃዎች 21 ሚሊየን 69 ሺህ ብር በላይ ገቢ ማደረጉን አስታወቀ። የኤጀንሲው ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ አለማየሁ ሚጄና ለፋናብሮድካሰቲግ ኮርፖሬት አንደገለጹት፥ በክልል…

ማስታወሻ፣ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ “መስተጻምር” በሚል ርዕስ ያዘጋጇት መጣጥፍ ኢትዮጵያ እንዴት የረዥም ዓመታት ሉዓላዊነቷንና አንድነቷን ጠብቃ እንደኖረችና የቀደሙ አባቶች በምን ዘዴና ብልሃት አገሪቱን በአንድነት አስተባብረው እንዳስተዳደሩ የምታሳይ ሲሆን ጊዜያችሁን ወስዳችሁ ብታነቧት ትልቅ ቁም ነገር እንደምታገኙበት በማመን ከዚህ በታች አቅርበንላችኋል። ። በስመ…