“አንዴ ባላደራ አንዴ ባልደራስ እያሉ የሞጋሳ ስም እያወጡ….” አዲሱ አረጋ ቂጥሳ ስለ እስክንድር ነጋ ከተናገረው ውስጥ….። (ይህ ሰው በአአዩ የክፍል ጓደኛየ ነበር በቅርበትም እውቂያ ነበረን….ስናወጋም “ነፍጠኛ” ሲል ካንዴም ሁለቴ መተንኮሱን እሱ ቢረሳ እኔ የማልረሳ ነኝ። ይህ የሆነው ከ1995-1997 ዓ.ም ሲሆን…

ኤርትራ ውስጥ በቅርቡ የተወሰዱትን የካቶሊክ ቤተክርስቲያን እንቅስቃሴዎችን የመገደብ ዕርምጃዎች የኦርቶዶክስ እና የሌሎችም አብያተ ክርስቲያናት አባላት በዘፈቀደ መታሰራቸው እጅጉን ያሳሰባቸው መሆኑን የኤርትራን የሰብዓዊ መብት ሁኔታ የሚከታተሉት የተመድ ልዩ መርማሪ አስታወቁ።
ኢትዮጵያዊያን “እንዴት የሃብታም ሃገራት ቆሻሻ ማራገፊያ እንሆናለን?” በማለት ጠንካራ ተቃውሟቸውን አሰሙ

BBC Amharic : ከጥቂት ቀናት በፊት በመቶ ሺዎች የሚቆጠር የአሜሪካ ፕላስቲክ ተረፈ ምርት (ቆሻሻ) ከሚላክባቸው አገራት መካከል አንዷ ኢትዮጵያ መሆኗን ዘ ጋርዲያን የተባለው ጋዜጣ ባወጣው የምርመራ ዘገባ ላይ ተጠቅሶ ነበር። ጋዜጣው የአሜሪካንን የቆሻሻ አወጋገድ ምስጢር ባጋለጠበት በዚህ ዓለም አቀፍ የምርመራ…

‹‹የሠላሙ ጉዳይ በእንጥልጥል ያለ ነው›› በመተማ አካባቢ ያሉ አርሶ አደሮች በምዕራብ ጎንደር ዞን በግጭት ምክንያት ከቀያቸው ተፈናቅለው የነበሩ አርሶ አደሮች ወደ ቀያቸው ተመልሰው መደበኛ ሕይወት መጀመራቸውንና የሠላሙ ጉዳይ ግን ገና አስተማማኝ አለመሆኑን ለአማራ ራዲዮ ተናግረዋል፡፡

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከ28ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች መካከል በአምስቱ ላይ በ15 ካሜራዎች ቀረጻ ሊያካሂድ ነው። ፌዴሬሽኑ ከጨዋታዎቹ አጓጊነትና ከውጤቱ ተጠባቂነት አንጻር በአምስት ጨዋታዎች ላይ ቀረጻውን እንደሚያደርግ አስታውቋል።…