በብርጋዴር ጄኔራል አሳምነው ፅጌ የተመራ ክልላዊ የመፈንቅለ-መንግሥት ሙከራ መደረጉን የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) አስታወቀ። የመፈንቅለ-መንግሥት ሙከራው መክሸፉን የክልሉ ገዢ ፓርቲ ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት በአማራ ቴሌቭዥን ጣቢያ በሰጠው መግለጫ ማሳወቁን ጀርመን ራዲዮ (DW) ዘገበ። በተጨማሪም፣ በባህር ዳር የሚገኘው ጀርመን ራዲዮ ጋዜጠኛ…
የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራና የተደራጀ ጥቃት የክልሉን ህዝብ ታሪክ የማይመጥን አሳፋሪና አሳዛኝ ክስተት ነው – አቶ ደመቀ መኮንን

በአማራ ክልል መንግሥት መዋቅር ላይ የተሰነዘረው የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራና የተደራጀ ጥቃት የክልሉን ህዝብ ታሪክ የማይመጥን አሳፋሪና አሳዛኝ ክስተት ነው – አቶ ደመቀ መኮንን ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር አቶ ደመቀ መኮንን ለመላው የኢትዮጵያ እና ለአማራ ክልል ህዝብ እንዲሁም ለአዴፓ አባላት ዛሬ ለስራ…
መንግሥት የታጠቁ ቡድኖችን ሕገ ወጥ እንቅስቃሴ በቁጥጥር ሥር የማዋል ሙሉ ዐቅም አለው ። የጠ/ሚ ቢሮ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ላይ የተደረገው የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ የሀገሪቱን ሕገ መንግሥት የሚፃረር፣ የክልሉ ሕዝብና መንግሥት ለረጅም ጊዜ የታገሉለትን ሰላምና መረጋጋት ለመንጠቅ የተደራጀ በመሆኑ የፌደራል መንግሥት ሙሉ በሙሉ ያወግዘዋል። የፌደራል መንግሥት የጸጥታ መዋቅር የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራውን ሙሉ በሙሉ በቁጥጥር ሥር…

ከፍተኛ ተኩስ ይሰማል ። የክልሉ ፕሬዝዳንት ቢሮና የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን በታጣቂዎች ቁጥጥር ስር ውሏል ። በተኩስ እሩምታ የክልሉ ባለስልጣናት ቆስለዋል የሚሉ መረጃዎች ወጥተዋል ። ሕዝቡ ራሱን ለማዳን እየተሯሯጠ ይገኛል ። በታጣቂዎች ተኩስ የተመቱ ሰላማዊ ሰወች እንዳሉ ተነግሯል ። የክልሉ ፕሬዝዳንት…
ለውጡና … ሕዝብ  — ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም

ለውጡና … ሕዝብ መስፍን ወልደ ማርያም አንዳንድ ሰዎች ለውጥ የለም ሲሉ አንዳንዶቹ ደግሞ ስር-ነቀል ለውጥ ተደርጓል ይላሉ፤ ለእኔ ግን ከደርግ የመጀመሪያ ዓመት የሚመሳሰል እንዲያውም ከፍ ያለ ለውጥ አይቼበታለሁ፤ ሆኖም እዚህ አጉል ክርክር ውስጥ አልገባም፤ነገር ግን የተከታተልሁትን ያህል እንደገባኝ እኔ ለውጥ…