የባህርዳሩን ጥቃት አዲስ አበባ ከነበረዉ ግድያ ጋር ያለው ግንኙነት ግልፅ አይደለም። ጀነራል አሳምነዉ ልምድ ያለዉና አሁን ያለዉን የሃይል አሰላለፍ የሚረዳ ሰው እንደመሆኑ ጦሩ በእነማን እንደሚመራ እያወቀ ጀነራል ሰአረን በመግደል ወደ ባህር ዳር ጦር እንዳይላክ ሞከረ የሚለዉ ምክንያት ስሜት የሚሰጥ ነገር…

ጀነራል ሰዓረ መኮንን  ዶ/ር አምባቸው መኮንን  የጀነራል ሰዓረ መኮንን ግድያ ከሀገር ውስጥ ሴራ ይልቅ የውጭ እጅ ምናልባትም የባህርዳሩን ግርግር ቀድሞ የሚያውቅ ግድያ እንዲፈፀም በከፍተኛ የገንዘብ ኃይል አቀናበረው  ቢባል የበለጠ ድምፀት ይሰጣል። =================================== ጉዳያችን/Gudayachn ሰኔ 17/2011 ዓም (ጁን 24/2019 ዓም) ======================================== አይዞሽ!…

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 16 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ከተፈጸመው መፈንቅለ መንግስት ሙከራ ጋር በተያያዘ ጥቃት ያደረሱ አብዛኛዎቹ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪ ሃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን ተናገሩ። ሃላፊው ትናንት በአማራ ክልል…
The chief of staff of the Ethiopian army, Gen Seare Mekonnen, has been shot dead by his own bodyguard in the capital, Addis Ababa. He and another officer died trying to prevent a coup attempt against the administration in Ethiopia’s…

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 16 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀኔራል ሰዓረ መኮንን እና የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር አምባቸው መኮንን ተሰውተዋል። ጀኔራል ሰዓረ መኮንን አዲስ አበባ በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ተቀነባብሮ በተፈጸመባቸው ጥቃት ነው…

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ኤታ ማዦር ሹም ጀነራል ሰዓረ መኮንን ትናንት ቅዳሜ በጠባቂያቸው መገደላቸውን የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት አስታወቁ። ይህ የሆነው፣ በአማራ ክልል የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ መካሄዱ በባለሥልጣናት ይፋ ከተደረገ ከጥቂት ሰዓታት በኋላ መሆኑምን ታውቋል።

ዛሬ የዐማራው ሕዝብ ከምንጊዜውም በላይ የኅልውና አደጋ የተጋረጠበት እንደሆነ ተደጋግሞ ተገልጹዋል:: ዐማራው በጥቃቅን ማንነቶች ችግሮችና እኔ ያልኩት ካልሆነ  በሚሉ ልዩነቶች ኅብረቱንና አንድነቱን ማላላት ለከፍተኛ ጥቃት የሚዳርገው መሆኑ ለማንም የተሰወረ አይሆንም:: ይህን አደጋ መመከት የሚቻለው በአንድነት ነው:: አንድነት የማድረግ ብቃት ማረጋገጫው…

“ሁለት አቅጣጫ የያዘ ጥቃት ነው። አንደኛው .. በጀነራል ሰዓረ ላይ የተቃጣው .. በኢትዮጵያዊነት ላይ። ሁለተኛው ዶ/ር አምባቸው መኮንን የደረሰው .. በማዕከላዊነት ላይ የተቃጣ ጥቃት ነው።” ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ። “ይሄ ጥቃት ኢትዮጵያዊነትን ይበልጥ አጠናክሮ መሄድ አለበት ብዬ ነው የማነው። .. ‘ከዚህ…

“ሁለት አቅጣጫ የያዘ ጥቃት ነው። አንደኛው .. በጀነራል ሰዓረ ላይ የተቃጣው .. በኢትዮጵያዊነት ላይ። ሁለተኛው ዶ/ር አምባቸው መኮንን የደረሰው .. በማዕከላዊነት ላይ የተቃጣ ጥቃት ነው።” ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ። “ይሄ ጥቃት ኢትዮጵያዊነትን ይበልጥ አጠናክሮ መሄድ አለበት ብዬ ነው የማነው። .. ‘ከዚህ…