በአማራ ክልል አመራር አባላትና በኢትዮጵያ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታ ማዦር ሹም ላይ የተፈፀመው ግድያ “ተገለገሏት ኢትዮጵያና በተቋማቱ ላይ እንደተፈፀመ የሚቆጠር ነው” ሲል በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።

ትርፉ ኪዳነ ማርያም፤ በአውስትራሊያ የኢፌዴሪ ባለ ሙሉ ሥልጣን አምባሳደር፤ ሰኔ 15, 2011 በአማራ ክልላዊ መንግሥት የተካሄደውን የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራና የተፈጸሙትን ግድያዎች አስመልክተው በካንብራ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ስም አውግዘዋል። ሕይወታቸው ላለፈው መሪዎች ቤተሰቦችም የተሰማቸውን ጥልቅ ሐዘን በመግለጽ መጽናናትን ተመኝተዋል።

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል ከተካሄደው የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ጋር በተያያዘ የክልሉ ልዩ ሃይል አዛዥ ብርጋዴር ጀኔራል ተፈራ ማሞን ጨምሮ አራት ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ፡፡ የክልሉ የስራ ሃላፊዎች በቁጥጥር ስር የዋሉት ከመፈንቅለ መንግስቱ ሙከራ…

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል ከተካሄደው የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ጋር በተያያዘ የክልሉ ልዩ ሃይል አዛዥ ብርጋዴር ጀኔራል ተፈራ ማሞን ጨምሮ አራት ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ፡፡ የክልሉ የስራ ሃላፊዎች በቁጥጥር ስር የዋሉት ከመፈንቅለ መንግስቱ ሙከራ…

ጌታቸው ረዳ (ኢትዮ ሰማይ Ethio semay) ቅዳሜ ከከተማየ ወጣ ብየ ነበር። አንድ ወዳጄ ደውሎ አዲስ ዜና አለ አለኝ። ስንጓዝበት የነበረው ድልድይ ረዥም እና ስልክ ለማስተላለፍ ስለማያመች “በደምብ ማድመጥ ስላልቻልኩ ዘጋሁት”። ትኩስ የተባለውን ዜና ለማድመጥ ቸኩዬ ሲመሻሽ እቤት ስገባ ላንድ የቅርብ…

BBC: ብርጋዴር ጄኔራል አሳምነው ፅጌ መገደላቸው ተገለጸ ቅዳሜ ዕለት ባህር ዳር ውስጥ ተሞክሯል የተባለውን “መፈንቅለ መንግሥት” መርተዋል ተብለው ሰማቸው የተጠቀሰው የአማራ ክልል የጸጥታ ቢሮ ኃላፊ የነበሩት ብርጋድየር ጄነራል አሳምነው ጽጌ መገደላቸው ተዘገበ። ብሔራዊው ቴሌቪዥን እንደገለጸው ብርጋዴር ጄነራል አሳምነው ጽጌ ባህር…

(አገር ሰላም) ጄኔራል አስማነው ፅጌ፦ 1- ከአራት ወር በፊት ለማንኛውም የሚዲያ አካል ቃለ ምልልስ እንዳያደርግ በክልሉ መንግስት መታገዱ ይታወቃል። 2- ጀኔራል አስምነው ፅጌ በአማራ ክልል በተለያዩ መድረኮች ላይ በሚያደርገው ንግግሮቹ የክልሉ መንግስትና ባለስልጣናት ደስተኞች አልነበሩም። 3- ጀኔራሉ ፈፀሙት የተባለው የመፈንቅለ…