ለጀነራል አሳምነው ቀብር የላሊበላ ህዝብ በነቂስ መውጣቱ ተዘገበ

ባለትዳርና የአራት ልጆች አባት የሆኑት የብርጋዴር ጄነራል አሳምነው ፅጌ የቀብር ሥነ ሥርዓት ዛሬ ሰኔ 19 ቀን 2011 ዓ.ም በላሊበላ አብያተ ክርስቲያናት በቤተ ጊዮርጊስ የቀብር ቦታ ተፈፅሟል። ለስርዓተ ቀብሩም የከተማው ሕዝብ በነቂስ ወቷል። የከተማው ነዋሪና የቀብር ሥነስርዓት አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል የሆኑት…
የአማራ ሳታለያት ቴሌቭዥንና (አስራት) ራዲዮ ጋዜጠኞች ታሰሩ

የአሥራት ሚዲያ አስተባባሪና መስራች አቶ በሪሁን አዳነ “የመፈንቅለ መንግስት” ተሳታፊ ነህ በሚል ዛሬ በአራዳ ፍርድ ቤት ችሎት ክስ እንደተመሰረተባቸው የተገለጸ ሲሆን፣ ከአቶ በሪሁን ጋር ወጣት ጌታቸው አምባቸውም ለእስር እንደተዳረገ መረጃዎች ይጠቁማሉ። ሁለቱም የአስራት ሜዲያ ባልደረቦች በሶስተኛ ፖሊስ ጣቢያ በጨለማ ቤት…
“እያጣራን ነው የምናስረው ቀርቶ”፣ ዜጎች በጅምላ እየታሰሩ ነው

ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ፣ በጋዜጠኛና ሰብ አዊ መንብት ተሟጋች እስክንድር ነገአ የሚመራውን የባንደራስ ባላደራው ምክር ቤትን በተመለከተ ጠንካር ታለ፣ ዛቻ አዘል ንግግር መናገራቸው ይታወሳል። ባላደራው የሚያደርጋቸው እንቅስቃሴዎች ፍጹም ሰላማዊና ሕጋዊ መሆናቸው እየታወቀ ጠቅላይ ሚኒስተሩ፣ “ጦርነት እንገጥማለን” ማለታቸው በወቅቱ ከፍተኛ ተቃዉሞ…
የጠቅላይ ሚኒስትሩም እጅ ነፃ ነው ብሎ ለማመን የሚያስችል ሁኔታ የለም – ያሬድ ጥበቡ

ባላወቅኩት ምክንያት በተለይ የሁለቱ ጄኔራሎች የሰአረና የአሳምነው ሞት መረረኝ ። ልጅነታቸውን ለህዝብ ትግል የሰጡ ጀግኖች በአልባሌ መንገድ ሲገደሉ ያማል። ጦር ሜዳ ላይ ከጠላት ጋር ተናንቀው መስዋእት ሆነው በነበሩ የለመድነውን “ትግል አይሞትም” እየዘመርን በሸኘናቸው ነበር ። አሟሟታቸው ለቀባሪ እንኳ ለማርዳት አይመችም።…

በባህር ዳር ከተማ የተገደሉትን የአዴፓ አመራር አባላት በአብይ አህመድ ትዕዛዝ መሆኑ ተደርሶበታል በአጣየና ከሚሴ ከተማዎች ኦነግ ከኢትዮጵያ መከላከያ ጋር በመተባበር በንጹሃን አማሮች ላይ ያካሄደው ጭፍጨፋ የጦር ወንጀል መሆኑን የሚያረጋግጥ በአማራ ክልል የተዘጋጀው ሪፖርት እንዲሰረዝ በኦዴፓ በተደጋጋሚ ቢጠየቅም የክልሉ አመራር ሪፖርቱን…