ኢትዮጵያ በአንድ ቀን ችግኝ የመትከል አለምአቀፍ ክብረወሰን ሰበረች

ኢትዮጵያ በአንድ ቀን ችግኝ የመትከል አለምአቀፍ ክብረወሰን ሰበረች በአለም አቀፍ ደረጃ በህንድ ተይዞ የነበረው 66 ሚሊዮን ችግኞችን በአንድ ጀምበር የመትከል ክብረ ወሰን ዛሬ ኢትዮጵያ ከ234ሚሊዮን በላይ ችግኞችን በመትከል ተይዞ የነበረውን ክብረ ወሰን በሰፊ ቁጥር መስበሯ ይፋ ሆኗል። ቢቢሲ በድረገጹ እንዳስነበበው…