ሰኔ 15/2011 ዓ/ም ባሕርዳር ላይ የተፈጠረው አሳዛኝ ክስተት አማራውን ትልቅ ፈተና ላይ የጣለ ነው። ሰኔ 16/2011 ዓ/ም ሕዝብ ውዥንብር ውስጥ እንዳይገባ ወጣቶች፣ አክቲቪስቶች እንዲሁም ከአሁን ቀደም ደፍረን የማንደውልላቸው ካድሬዎች ጋር ሳይቀር እየደወልን ሕዝብን እንዲያረጋጉ ጠይቀናል። ይህን ስናደርግ በግልፅ ነበር። ይህን…

የሰሜን አሜሪካ የባህልና የስፖርት ፌስቲቫል በአትላንታ ተጀምሯል፡፡ ለ36ተኛ ጊዜ በሚካሄደው በዚህ ፌስቲቫል ላይ በአሜሪካ የኢትዮጵያ ባላሙሉ ስልጣን አምባሳደር ፍፁም አረጋ ተገኝተው ፌስቲቫሉን በይፋ ከፍተዋል፡፡ አምባሳደር ፍጹም በመክፈቻ ንግግራቸው አትላንታ በኢትዮጵያውያን ልብ ውስጥ ልዩ ቦታ አላት ብለዋል፡፡ ከ23 አመት በፊት በኢትዮጵውያን…

በአማራ  ክልል የባለስልጣን ግድያ  መፈንቅለ  መንግስት ነው ተብሎ  ከብርሃን ፍጥነት በፈጠነ  አቶ ንጉሱ ጥላሁን በኢትቪ ብቅ ብለው መናገራቸው እና  ጠቅላይ ሚንስትር አብይ ደግሞ  መከላከያ  እንዲገባ  ትእዛዝ መስጠታቸው ከመገረም ውጪ እውነታነትን የሌለው ጉዳይ ነው። በዚህ በከሸፈ  ቅንብር መላው የኢትዮጵያን ህዝብ ያሳዘነ …

ሰላም የመኖር ዋስትና እና የህልውና ጥያቄ እንጂ አማራጭ አይደለም፡፡ ለአገር ህልውና ክብር ሰላም መሰረት ሲሆን ሰላም ከሌለ ሁሉም የለም፣ ሁሉም የከንቱ ከንቱ፣ የማይዳሰስ፣ የማይታይ ጉም መዝገን ይሆናል፡፡ሰላም በገንዘብ የሚገኝ ቢሆን ኑሮ በዚች ምድር ላይ የሚገኙ እጅግ ብዙ ገንዘብ ያላቸው ሀብታሞች…
የጄኔራል ሰዓረ መኮንን የመጨረሻ ሰዓቶች

ካፒታል ጋዜጣ የጄኔራል ሰዓረ መኮንን የመጨረሻ ሰዓቶች ቆይታ አስመልክቶ በዝርዝር ዘገባ አውጥቷል ፤ ጋዜጣው እንዳለው ጄኔራሎቹን የገደለው ተጠርጣሪው የግል ጠባቂ ከጄኔራሉ ጋር የቆየው ለ አራት ወራት መሆኑ ሲታወቅ የመደቡትን አካላት ከጄኔራል ሰዓረ መኮንን ጠባቂነት እንዲቀይሩት ሲወተውት እንደነበር ተጠቁሟል። ዝርዝሩን ያንብቡት…

DW : በደቡብ ወሎ ዞን ለጋምቦ ወረዳ ሕፃናት ሊሰርቁ ነበር በሚል ጥርጣሬ አራት ሰዎች በነዋሪዎች በደቦ ተደብድበው መገደላቸውን የአካባቢው ባለሥልጣናት አስታወቁ። የወረዳው አስተዳደር እና ጸጥታ ፅህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ከበደ ይማም አራቱ ሰዎች በጥርጣሬ የተገደሉት ባለፈው ሰኔ 21 ቀን 2011…

“ተቀምጠው የሰቀሉትን ቆሞ ማውረድ የሚቸግርበት ጊዜ እንዳይመጣ ሁሉም ሊጠነቀቅ ይገባል” ሲሉ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ በሰሞኑ የሃገሪቱ ሁኔታ ላይ ዛሬ ለፓርለማው ማብራሪያ በሰጡበት ወቅት አሳሰቡ።

ሰማነው ልክ እንጠይቃለን ….! ==================== በመስከረም አበራ ከሰሞኑ በሃገራችን የተከሰተውን የባለስልጣናት መገዳደል ተከትሎ ልቡ ያላዘነ አይኖርም፡፡ማንም ሆነ ማን በጥይት መሞት የለበትም፣ነፍስን መውሰድ የሚችል እርሱ ያበጃት ባለቤቷ ፈጣሪ ብቻ ነው፡፡ሆኖም የሆነው ሌላ ነው-መሆን ያልነበረበት እጅግ አሳዛኝ ነገር፡፡ ምን ማድረግ ይቻላል? ዶ/ር…

የዴሞክራሲን ሰብል በጅብ እርሻ እንዲል ዳኛቸው (By Abel Wabella) ብዙዎች ሀገራቸውን ከመውደዳቸው እና ሰላምን ከመፈለጋቸው የተነሳ ፅንፈኛ ከሆኑ አማራጮች ይልቅ መሀከለኛውን መንገድ ይመርጣሉ። መግፍኤ ምክንያቱ ለሰው ልጅ መልካሙን መመኘት ስለሆነ ሊበረታታ የሚገባው አስተሳሰብ ነው። ነገር ግን ሁሉም ጉዳይ መሀል የለውም።…

በአማራ ሕዝብ ላይ የተከፈተው ዘመቻ በአስቸኳይ ይቁም!!! (ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ) ኢትዮጵያ ታፍራና ተከብራ በነጻነት እንዳበራች ዛሬ ላይ እንድትደርስ የአማራው ሕዝብ መስፈሪያ የለሽ ዋጋ መክፈሉ ታሪክ ምስክር ነው፡፡ ሃገራችን ተስፋፊና ወራሪ ሃይሎችን መክታ ሉዐላዊነቷ አስጠብቃ እንድትኖር የመላው ዜጎቿ ተጋድሎ ውጤት ቢሆንም…

ኸርማን ኮኸን፣ የፕሮቻዝካ ደቀመዝሙር ኸርማን ኮኸንና ሌሎች ፀራማራ አደነቁኝ ብለህ ኦሮሞ አትኩራራ፡፡ የነጭ ዘረኞች የአሕዛብ ጎራ የሚጸየፉትን እያሉ አሞራ ሊበሉት ሲያስቡ ይሉታል ዥግራ፡፡ ኸርማን ኮኸን የዚህ ጦማር ዋና ትኩረት ስለሆነው ስለ ሮማን ፕሮቻዝካ (Roman Prochazka) ከማውሳቴ በፊት አሜሪቃዊ ይሁዳዊው ኸርማን…

Senselet (meaning “chain” in Amharic) is the first United States-based Ethiopia weekly drama series. It’s cast members, including Tewodros Legesse, Tsedey Moges Dawit, Temesgen Afework, Mestawet Aragaw, Sofi Admasu, Yodit Mengistu. The drama’…