“እኔ ጋሽ ማሕሙድን የማውቀውም የቀረብኩትም ያው በሙዚቃው ዘርፍ ነው። .. ከድሮ ጀምሮ .. ሁሌም ለአዲስ ነገር ቅርብ ሆኖ የማውቀው ጋሽ ማሕሙድ ነው። በዓለም ደረጃ የኢትዮጵያን ሙዚቃ በመወከል የሰራና አሁንም እየሰራ ያለ የሙዚቃ ሰው ነው።” ሙዚቀኛው ቶማስ ጎበና።…
የአማራ ብሄረተኝነት ትልቅ ስጋት ነው፣ ግን መፍትሄው እነ ዶ/ር አብይ እጅ ውስጥ ነው ያለው #ግርማካሳ

  አንዳንድ ሰዎች የአማራ ብሄረተኝነት በጣም አደገኛ ደረጃ ደርሷል ይላሉ። ከነዚህ ሰዎች መካከል ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ይገኙበታል። አንድ ወቅት በሰጡት አስተያየት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ፣ “የአማራ ናሽናሊዝም ወደ ሚያስፈራ ደራጃ እያደገ ነው” ብለው ነበር የተናገሩት። የአማራ ብሄረተኝነት ስጋት ነው…
የጠቅላይ ሚኒስትሩ የፓርላማ ውሎ (መስከረም አበራ)

ጠንካራ ነኝ ማለቱ ለበጎ ያልሆነው ህወሃት የማዕከላዊ መንግስቱን መዘወሩን ካቆመ ወዲህ የመጣው የዶክተር አብይ መንግስት የተረከባት ኢትዮጵያ በጉያ በጀርባዋ፣ በእጅ በእግሯ፣ በአፍ በሆዷ ውስብስብ ችግር አዝላ የምትጎተት ነች፡፡ይህ ችግር በድንገት በመጣው የዶ/ር አብይ መንግስት ቀርቶ በማኛውም እኔ ነኝ ባይ የምድር…

ራኬተ ያለፍቃድ የኢጣልያን የባህር ክልል በመጣስ በኢዲሱ የኢጣልያ ህግ ጠንከር ያለ ቅጣት ሊጠብቃት ይችላል።ቅጣቱ ለሲዎችም መትረፉ አይቀርም።የራኬተ መታሰር ብዙ ስደተኞች በሜዴትራንያን ባህር ላይ ህይወታቸው እንዲያልፍ ምክንያት መሆኑ አይቀርም ይላል ሲዋች።የርስዋ መታሰር ሌሎች ካፕቴኖችን ስጋት ውስጥ መክተቱ አይቀርምና።…

የኤርትራ መንግሥት የተለያዩ የኃይማኖቶችን በሚከተሉ የሐገሪቱ ዜጎች ላይ የሚያደርሰዉ ተፅኖ፣በደልና እስራት መቀጠሉን የተለያዩ የእምነና የመብት ተሟጋቾች አስታወቁ። ዉጪ የሚኖሩ ኤርትራዉያን ባሰራጩት ዘገባ መሰረት የኤርትራ ፀጥታ አስከባሪዎች ካለፈዉ ሳምንት ጀምረዉ የወንጌላዉያን እምነት ተከታዮችን እያሰሩ ነዉ።…

የእስራኤል ፖሊስ አባል አንድ ኢትዮጵያዊ እስራኤላዊ ወጣትን መግደሉ የኢትዮ-እስራኤሎችን ቁጣ ቀስቅሷል።የጠበቃ ድርጅት ኃላፊ እንዳሉት ሰለሞን ተካ የተገደለዉ ባለፈዉ ዕሁድ ሐይፋ ነዉ።የእስራኤል ፖሊሶች ኢትዮጵያዉያንን በተደጋጋሚ ይገድላሉ። DW Amharic

ENA : የሕዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም በአዋጅ ቁጥር 590/2000 የዜጎችን መረጃ የማግኘት መብት ተግባራዊነት የመቆጣጠርና የመከታተል እንዲሁም የመደገፍ ኃላፊነት እንዳለበት ተደንግጓል። መገናኛ ብዙሃንና የመንግስት አስፈጻሚ አካላትም ተቋማዊ በሆነ መልኩ መረጃን ለህብረተሰቡ ተደራሽ የማድረግ ሃላፊነት ተጥሎባቸዋል። ሆኖም በአሁኑ ወቅት ኅብረተሰቡ ትክክለኛ…

በሐረር ለሁለተኛ ጊዜ በተከሰተው እሳት መብራት ኃይል የሚባለው ገበያ ወደመ – በሐረር ከተማ በተለምዶ ”መብራት ኃይል” ተብሎ በሚጠራው ገበያ የተከሰተው እሳት በቁጥጥር ሥር ማዋሉን ፖሊስ አስታወቀ።የእሳት አደጋ ማጥፊያ ተሽከርካሪዎች ፈጥኖ አለመድረስ አደጋውን በአጭር ጊዜ ለመቆጣጠር አንዳላስቻላቸው ንብረት የወደመባቸው ነጋዴዎች ተናግረዋል።…

ESAT – Ethiopian Satellite Television and Radio – Copyright protected የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ https://app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ ወይም በስልክ ቀጥር ‎‎1-888-772-3728 ext 4 ይመዝገቡ! Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visit…