ኢትዮጵያዊ እስራኤላዊዉያን ያደባባይ ሰልፍና ዉግዘት እንደቀጠሉ ነዉ።

አንድ የእስራኤል ፖሊስ ኢትዮጵያዊ እስራኤላዊዉን ወጣት ሰለሞን ተካን መግደሉ ያስቆጣቸዉ ኢትዮጵያዊ እስራኤላዊዉያንና ደጋፊዎቻቸዉ ባለፈዉ ሰኞ የጀመሩትን ያደባባይ ሰልፍና ዉግዘት ዛሬም እንደቀጠሉ ነዉ።ትናንት በተለያዩ ከተሞች አደባባይ የወጣዉ ሕዝብ የመኪና መንገዶችን ዘግቶ፣ጎማና መኪኖችን እያቃጠለ ግድያዉን አዉግዟል። ፖሊስ ሰልፈኛዉን ለመበተን አስለቃሽ ጢስና አስደንጋጭ…

ዶይቼ ቬለ DW  – ኢትዮ ቴሌኮም በሃገሪቱ ተዘግቶ የሰነበተው የ ፊክስድ ብሮድ ባንድ እና የሞባይል ኢንተርኔት የተቋረጠው ሊያስከትል የሚችለውን ጉዳት ግምት ውስጥ በማስገባት ተወስኖ እንደሆነ ለዶይቼ ቬለ DW ገለፀ። በተገልጋዮች በኩል ለተፈጠረው መጉላላት እና ለደረሰው የኢኮኖሚ ኪሳራም ይቅርታ ጠየቀ። https://radiodownloaddw-a.akamaihd.net/Events/dwelle/dira/mp3/amh/3069AD96_2_dwdownload.mp3…

DW : ሊባኖስ ውስጥ በስደት የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ከሚደርስባቸው ችግር እና ስቃይ የሚታደጋቸው የመንግሥት አካል እንደሚያስፈልግ ተገለጸ። በጥቅሉ በአረብ ሃገራት የሚሠሩ ኢትዮጵያውያን ሴቶች ለመብት ረገጣ እና የጉልበት ብዝበዛ መዳረጋቸው ቢነገርም አሁንም መፍትሄ አላገኘም። ከሳውዲ እስከ ኢምሬት፤ ከኩዌት እስከ ቀጠር፤ ከሊባኖስ እስከ…
ቦይንግ ኩባንያ የአውሮፕላን አደጋ ለሞቱ ቤተሰቦች 100 ሚሊዮን ዶላር ሊሰጥ ነው።

DW : ቦይንግ ኩባንያ በ737 ማክስ የአውሮፕላን አደጋ ለሞቱ 346 ሰዎች ቤተሰቦች እና ተፅዕኖ ለደረሰባቸው ማኅበረሰቦች 100 ሚሊዮን ዶላር ሊሰጥ ነው። ኩባንያው ገንዘቡ በሚቀጥሉት በርካታ አመታት የሚሰጥ መሆኑን ገልጿል። ከአካባቢያዊ ባለሥልጣናት እና የግብረ-ሰናይ ድርጅቶች ጋር በመተባበር በኢትዮጵያ እና በላየን አየር…
የዋጋ ግሽበቱ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ያለውን ህብረተሰብ እየጎዳ ነው – አቶ አህመድ ሽዴ

የዋጋ ግሽበቱ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ያለውን ህብረተሰብ እየጎዳ በመሆኑ የንግድ ሚዛኑን ለማስተካከል ይሰራል- አቶ አህመድ ሽዴ (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ2012 የፌዴራል መንግስት ረቂቅ በጀት ላይ ተወያየ። የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ ከምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ማብራሪያና…
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አቃቂ ግቢ የሚኖሩ የፒ ኤች ዲ ተማሪዎች ዩኒቨርስቲው ግቢውን ለቃችሁ ውጡ ተባሉ

በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የፒ ኤች ዲ ተማሪዎች አቃቂ ግቢን ለቃችሁ ውጡ በመባላቸው ለችግር መዳረጋቸውን ገለፁ (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አቃቂ ግቢ የሚኖሩ የፒ ኤች ዲ ተማሪዎች ዩኒቨርስቲው ግቢውን ለቃችሁ ውጡ የሚል መመሪያ በማስተላለፉ ለችግር ተዳርገናል ሲሉ ቅሬታቸውን አቀረቡ። ቅሬታቸውን ለፋና…

Zemen is an Ethiopian Tv drama series airing twice a week on EBS TV. It premiered in 2016.  Presented by Sparks Film and  Balcha Entertainment, which also produced the popular Sew le Sew drama, it consists of actors who worked…