በአዲስ አበባ ከተማ ከሰኞ ጀምሮ ከፖሊስና ፖስታ ቤቶች ሞተር ብስክሌቶች ውጭ ሲንቀሳቀሱ የሚገኙ ሞተሮችን መሰብሰብ ሊጀመር ነው። በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የኢኮኖሚ ክላስተር አስተባባሪና የአዲስ አበባ ከተማ መንገድ ትራንስፖርት ቢሮ ሃላፊ ዶክተር ሰለሞን ኪዳኔ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት፥ በተቆጣጣሪ አካላት በኩል…
ጄኔራል ሰዓረ መኮንን የቦሌ ሩዋንዳ አካባቢ የመታሰቢያ ፓርክ ሊሰራላቸው ነው፡፡

የቀድሞው የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል ሰዓረ መኮንን ህይወታቸው ከማለፉ ከሰዓታት በፊት ከኢንጅነር ታከለ ኡማ ጋር ችግኝ በተከሉበት የቦሌ ሩዋንዳ አካባቢ የመታሰቢያ ፓርክ ሊሰራላቸው ነው፡፡ በመታሰቢያ ፓርኩ ውስጥ የጀኔራሉን ክብር በሚመጥን መልኩ የማስታወሻ ሀውልት እንደሚሰራላቸው የከንቲባ ፅህፈት ቤት ለፋና…
ኢትዮ ቴሌኮምን በከፊል ወደ ግል ይዞታ ሊዘዋወር ነው ተባለ።

BBC Amharic : ኢትዮ ቴሌኮም ከጠቅላላ የድርጅቱ አክሲዮን ድርሻ እስከ 49 በመቶውን ለሽያጭ በማቅረብ አብላጫ ድርሻውንና የቦርዱን አስተዳደር ይዞ እንዲቀጥል ተወሰነ። ዛሬ ሰኔ 28 ቀን 2011 ዓ. ም የገንዘብ ሚኒስቴር በሰጠው መግለጫ፤ ኢትዮ ቴሌኮምን በከፊል ወደ ግል የማዘዋወሩን ሂደት ለማስፈጸም…
የብርጋዴር ጄነራል አሳምነው ፅጌ ባለቤት ወይዘሮ ደስታ አሰፋ በፖሊስ መያዛቸውን ልጃቸው ገለፀች።

BBC Amharic : መንግሥት ሰኔ 15 ቀን 2011 ዓ.ም ባህር ዳር ከተማ ለተፈፀመው የአማራ ክልል ከፍተኛ ባለስልጣናት ግድያና የመፈንቅለ-መንግሥት ሙከራ ዋነኛ ተጠያቂ ናቸው ያላቸው የብርጋዴር ጄነራል አሳምነው ፅጌ ባለቤት ወይዘሮ ደስታ አሰፋ በፖሊስ መያዛቸውን ልጃቸው ማኅሌት አሳምነው ለቢቢሲ ገለፀች። የቡራዩ…