ኢጄቶን አደብ ማስገዛት ያስፈለጋል እያልኩ እንሆ መፍትሄው ለሲዳማ  #ግርማካሳ

በሕዝብ ቆጠራ ውጤት መሰረት ከኦሮሞ፣ አማራ፣ ሶማሌና ትግሬ ቀጥሎ በሕዝብ ብዛት ትልቁ የሲዳማ ማህበረሰብ ነው። 3% የሚሆነው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሲዳማ እንደሆነ ነው የሚነገረው። ወደ 3 ሚሊዮን ይጠጋሉ።ጋምቤላዎች፣ ቢኔሻንጉል ጉሞዞች፣ አፋሮች ከሲዳማዎች ያነሱ ናቸው በቅጡር። ከሲዳማዎች ብቻ ሳይሆን ከወልያታዎችና ከጉራጌጌዎችም …ያነሱ…
ራሳቸውን በከፊል ራስ ገዝ ለማስተዳደር የሚጠይቁ ቡድኖች የሚያደርጉት ግፊት እየጨመረ መጥቷል ተባለ

የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክሪያሲያዊ ንቅናቄ (ደኢህዴን) ማዕከላዊ ኮሚቴ « ልዩ» ያለውን ስብሰባ ዛሬ አዲስ አበባ ላይ ማካሄድ ጀምሯል። ንቅናቄው ልዩ ስብሰባውን የሚያካሂደው ክልሉ የሲዳማን ጨምሮ ራሳቸውን በከፊል ራስ ገዝ ለማስተዳደር የሚጠይቁ ቡድኖች የሚያደርጉት ግፊት እየጨመረ መምጣቱን ተከትሎ መሆኑን ከሐዋሳ ወኪላችን…
ግጭቶችን ለመፍታት ያግዛል የተባለ የምሁራን  ውይይት በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ

DW  – በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚስተዋሉ ግጭቶችን ለመፍታት ያግዛል የተባለ የምሁራን  ውይይት በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደዋል። በዚህ ውይይት ላይ በመላው የሀገሪቱ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚገኙ የክልሉ ተወላጆችና ምሁራን ተሳትፈዋል። በጉባኤው ላይ የተገኙት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ አሻድሊ ሀሰን  ከፍተኛ ትምህርት…

DW : ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ተፈናቅለው የነበሩ ዜጎች ወደ ቀያቸው ቢመለሱም እርዳታ አለማግኘታቸውን ተናገሩ። ተመላሾች እንደሚሉት የመኖሪያ ቤታቸው እና የእርሻ ማሳቸው ወድሟል። የክልሉ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ፅህፈት ቤት ችግሮች ቢኖሩም መፍትሔ እየተፈለገ መሆኑን ገልጿል። https://radiodownloaddw-a.akamaihd.net/Events/dwelle/dira/mp3/amh/155B536C_2_dwdownload.mp3 በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የአደጋ ስጋት…

የአማራ ክልል በሚቀጥለው ሳምንት አዳዲስ ባለሥልጣናት ይሾማል – DW ብርጋዴየር ጄኔራል አሳምነው ፅጌ «ለብቻ አስቀምጠዋቸው» ነበር የተባሉ 218 የአማራ ክልል ልዩ ኃይል አባላት በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽነር ተናገሩ። የልዩ ኃይል አዛዥ ብርጋዴየር ጀኔራል ተፈራ ማሞ እና የፀጥታና ሠላም…
“በአሁኗ ኢትዮጵያ በፀረ ሽብር ሕጉ ክስ መኖር የለበትም” ዳንኤል በቀለ

BBC Amharic የሰብአዊ መብት ተሟጋችና ጠበቃ ዳንኤል በቀለ (ዶ/ር) በሂውማን ራይትስ ዋች ውስጥ በተለያዩ ኃላፊነቶች አገልግሏል። እንደ ጎርጎሮሳውያኑ አቆጣጠር ከ2011 እስከ 2016 የተቋሙ የአፍሪካ ክንፍ ዋና ዳይሬክተር ነበር። ኦክስፋም፣ አርቲክል 19፣ የዓለም ባንክ እና ዩኤስኤድን አማክሯል። በበርካታ የሲቪል ማኅበራት ውስጥ…