ሰኔ 15 ቀን 2011 በባህር ዳር ከተማ እና በአዲስ አበባ ከተማ የመፍንቅለ መንግስት ለማድረግ በተፈጸመ አሰቃቂ የወንጅል ድርፈጊት ከፍተኛ የክልል እና የመከላካያ ሃላፊዎች ህይወት እንዳለፈ እንደዲሁም ሌሎች የጸጥታ አካላት እንደሞቱና የአካል ጉዳት እንደደረሰባቸው ከጸጥታና ፍትህ የጋር ግብረ ሃይል መገለጫ መሰጠቱ…

BBC : የአማራ ክልል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ሰኔ 15/2011 ዓ. ም የተፈጠረውን ክስተት ተከትሎ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር እንዲውሉ እያደረገ መሆኑን አስታውቋል። የጠቅላይ ዐቃቤ ሕጉ ምክትል ቢሮ ኃላፊ ሳባ ደመቀ ለቢቢሲ እንደተናገሩት፤ እስከ አሁን ከ220 በላይ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር የዋሉ ሲሆን፤…

DW Amharic የኢትዮጵያ መንግሥት እስከ 2012 ዓ.ም. የበጀት አመት መጨረሻ 3 ሚሊዮን የሥራ ዕድል ለመፍጠር ማቀዱን አስታውቋል። ጠቅላይ ምኒስትር ዐቢይ አሕመድ ባለፈው ሰኞ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ባሰሙት ንግግር የኢትዮጵያ አጠቃላይ የሥራ አጥ ቁጥር ከ11 ሚሊዮን በላይ መድረሱን አስረድተዋል።ለመሆኑ…

DW : የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይና የሃገራዊ ደህንነት ፖሊሲና ስትራቴጅ ለረጅም አመታት ከማገልገሉ ባለፈ አዳዲስና ወቅታዊ ሃገራዊ ቀጣናዊ እና አለም አቀፋዊ ክስተቶችንና ማካተት ያለበት በመሆኑ ባለፉት 6 ወራት ሲሻሻል መክረሙተነገረ። https://radiodownloaddw-a.akamaihd.net/Events/dwelle/dira/mp3/amh/6CAC335C_2_dwdownload.mp3 ፖሊሲው አላስፈላጊ ዝርዝሮችን የያዘ የነበረ መሆኑ ፣ ከጎረቤት ሃገራት ጋር…
የጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ተቺዎች እና ደጋፊዎች በፓሪስ ሰልፍ ወጥተዋል።

DW : ፓሪስ ፈረንሳይ ውስጥ ኢትዮጵያውያን የኢትዮጵያን መንግሥት የሚቃወሙ እና የሚደግፉ ሰልፎች በተመሳሳይ ቦታ በተመሳሳይ ሰዓት አካሂደዋል። የተቃውሞውን ሰልፍ ያስተባበረው በፈረንሳይ የአማራ ማህበር ነው።አስተባባሪዎቹ የሰልፉ ዓላማ በኢትዮጵያ ስርዓቱ በአማራ ላይ ያደርሳል የሚሉትን በደል ለማሳወቅ መሆኑን ለዶቼቬለ ተናግረዋል።ሌላኛ ሰልፍ ደግሞ ጠቅላይ…