መከላከያ ሰራዊት በተሰማራባቸው አካባቢዎች አንፃራዊ ሰላም ማስፈን መቻሉ ተገለፀ

መከላከያ ሰራዊት በተሰማራባቸው አካባቢዎች አንፃራዊ ሰላም ማስፈን መቻሉ ተገለፀ ። የመከላከያ ሰራዊቱ የፀጥታ ችግር በተከሰተባቸዉ አካባቢዎች ላይ በመሰማራት አካባቢዎቹ ወደሰላም እንዲመለሱና ህብረተሰቡ የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዉን እንዲሁም የህግ የበላይነትን ከማረጋገጥ ረገድ ባከናወናቸዉ ተግባራት አንፃራዊ ሰላም መፍጠር መቻሉ ተገለፀ፡፡ የመከላከያ ኢንዶክትሪኔሽን ዳይሬክተር…
በፈረቃ ኤሌክትሪክ መጠቀም በመኖሪያ ቤቶች ላይ ከዛሬ ጀምሮ እንዲቀር ተደረገ

በፈረቃ ኤሌክትሪክ መጠቀም በመኖሪያ ቤቶች ላይ ከዛሬ ጀምሮ እንዲቀር ተደረገ ENA : ላለፉት ሶስት ወራት ሲተገበር የነበረው የኤሌክትሪክ ፈረቃ አገልግሎት በመኖሪያ ቤቶች ላይ ከዛሬ ጀምሮ እንዲቀር መደረጉን የውሃ፣ መስኖና እና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ። ለአነስተኛ፣ መካከለኛና ከፍተኛ ኢንዱስትሪ ተጠቃሚዎች ግን ብዙ…
ብ/ጄ አሳምነው ጽጌ ተራ ወንጀል ውስጥ የሚገቡ ሰው አይደሉም።-የቀድሞ ባለቤታቸው ወይዘሮ አልማዝ አስፋው

ብርጋዴር ጄኔራል አሳምነው ጽጌ ተራ ወንጀል ውስጥ የሚገቡ ሰው አይደሉም።-የቀድሞ ባለቤታቸው ወይዘሮ አልማዝ አስፋው … (ኢትዮ 360 ) ብርጋዴር ጄኔራል አሳምነው ጽጌ ተራ ወንጀል ውስጥ የሚገቡ ሰው አለመሆናቸውን ጠንቅቀው እንደሚያውቁ የቀድሞ ባለቤታቸው ወይዘሮ አልማዝ አስፋው ገለጹ። ወይዘሮ አልማዝ ከኢትዮ 360…

ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ ታሰሩ። ከትናንት በስቲያ ሰኔ 29 የተያዘው ኤልያስ ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርቧል። ፖሊስ ከ”መፈንቅለ መንግስት ሙከራ” ጋር በተያያዘ ጠርጥሬዋለሁ በሚል ከሌሎች 13 ተጠርጣሪዎች ጋር ችሎት ፊት አቅርቦታል።

የሞተር ብስክሌትና የከባድ ጭነት ተሽከርካሪ ክልከላና የእንቅስቃሴ የሰዓት ገደብ ተግባራዊ መሆን ጀመረ፡፡ መረጃው የለንም ያሉ የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች በከተማዋ ዳር ዳር ከነጭነታቸው ቆመዋል፡፡ ShegerFM  

በአዲስ አበባ አስኮ አካባቢ በተፈጠረ ግጭት የ2 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለጸ፡፡ በአዲስ አበባ አስኮ አካባቢ የተኩስ ድምፅ ስለመሰማቱ ጥቆማ የደረሰው ኢትዮ ኤፍ ኤም በአካባቢው ያለውን ሁኔታ ለማጣራት ወደ ፌደራል ፖሊስ ደውሎ ነበር፤ ከፌደራል ፖሊስ ያገኘነው መረጃም በአካባቢው በ2 ግለሰቦች መካከል…