በደቡብ ክልል በበረከቱት የክልል እንሁን ጥያቄዎች ላይ ምክክር ተደረገ

DW : አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ያዘጋጁት መድረክ በደቡብ ክልል በበረከቱት የክልል እንሁን ጥያቄዎች ላይ መክሯል። በውይይቱ የተጋበዙ የሲዳማ ልሂቃን ሳይገኙ ቀርተዋል። በክልል ደረጃ ራሳቸውን ማስተዳደር የሚችሉ ብሄር ብሄረሰቦች በውስጣቸው ያሉ ሌሎችን አናሳ የብሄርና ብሄረሰብ አባላት እንዴት…
ሶስት የሲዳማ የፖለቲካ ፓርቲዎች ለምርጫ ቦርድ ማስጠንቀቂያ ሰጡ

DW : ሶስት የሲዳማ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምርጫ ቦርድ የሲዳማ ሕዝበ ውሳኔ የሚካሔድበትን ጊዜ በሚቀጥሉት አምስት ቀናት ውስጥ እንዲያሳውቅ ጠየቁ። የደቡብ ክልል ምክር ቤት ጉዳዩን ትኩረት ሰጥቶ እንዲያስፈፅም የጠየቁት ፓርቲዎቹ የተጠየቀው ሳይፈጸም ቀርቶ ለሚፈጠር ፖለቲካዊ እና ሕዝባዊ ጫና ተጠያቂዎቹ ሁለቱ ተቋማት…
በኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙኃን ነጻነት የመቀልበስ አደጋ ተጋርጦበታል

DW  የኢትዮጵያ መንግሥት ባለፈው ዓመት በመገናኛ ብዙኃን ነጻነት ላይ ያደረገው ከፍተኛ መሻሻል የኋሊት የመቀልበስ አደጋ ተጋርጦበታል ሲል የዓለም አቀፉ የመብት ተሟጋች ድርጅት አሳሰበ። ዓለም አቀፉ የመብት ተሟጋች ድርጅት ዛሬ ባሰራጨዉ ዘገባ እንዳለዉ መንግሥት ሰሞኑን ጋዜጠኞችን ማሰሩና የሐገሪቱ መከላከያ ሚንስቴር ወታደራዊ…
«ፍርድ ቤቶች ራሳቸዉን ሊፈትሹ ይገባል» ጋዜጠኛ እና የመብት ተሟጋች እስክንድር ነጋ

ዶቼ ቬለ «DW» «ፍርድ ቤቶች ራሳቸዉን ሊፈትሹ ይገባል» ሲል የባልደራስ ምክር ቤት ሰብሳቢ ጋዜጠኛ እና የመብት ተሟጋች እስክንድር ነጋ አመለከተ። ጋዜጠኛው ይህን የተናገረዉ የባልደራስ ዋና ጸሐፊ ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ እና የበረራ ጋዜጣ እንዲሁም የአስራት ቴሌቪዥን ጋዜጠኛ በሪሁን አደራ መታሠራቸዉን ተከትሎ…
የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክር ቤት በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ጋዜጣዊ መግለጫ ጠራ።

ለሁሉም የሚዲያ አካላት የተላለፈ ጥሪ ! ጋዜጣዊ መግለጫ ✔ ጥሪ ያስተላለፈው ፦ የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክር ቤት ✔ ቀን፦ ረብዕ ሐምሌ 3 ቀን 2011 ዓ.ም ፤ ጠዋት 4: 30 ✔ ቦታ ፦ በፅ/ቤት፣ አድራሻ ፦ጊዮርጊስ፣ ከምኒልክ አደባባይ ከፍ ብሎ ከሚገኘው…
በመተከል ግጭት የተጠረጠሩ አምስት ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ዋሉ ።

በመተከል ግጭት የተጠረጠሩ አምስት ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ዋሉ ። በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ማንዱራ ወረዳ ከሁለት ቀናት በፊት በተፈጸመ የሰዎች ግድያ የተጠረጠሩ አምስት ሰዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ፖሊስ አስታወቀ። የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽነር መሀመድ ሃምደኒል እንደገለጹት ሰኔ 30 ቀን 2011ዓ.ም…
አትሌት ደራርቱ ቱሉ በኢጣልያ በተካሄደ ዓለም አቀፍ ሽልማት ዕውቅና ተሰጣት

አትሌት ደራርቱ ቱሉ በኢጣልያ በተካሄደ ዓለም አቀፍ ሽልማት ዕውቅና ተሰጣት አትሌት ደራርቱ ቱሉ በኢጣልያ በተካሄደ ዓለም አቀፍ ሽልማት የህይወት ዘመን የስፖርታዊ ጨዋነት ዘርፍ ተሸላሚ ሆነች። ሽልማቱ ኢጣልያ በሚገኝ ”ፕሪሞ ኢንተርናሽናል ፌር ፕሌይ” በተሰኘ ድርጅት በስፖርቱ ታሪክ የሰሩ፣ በታማኝነት የተወዳደሩ እና…
የተፈናቀሉ 50 ሺህ ቤተሰቦችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የመልሶ ማቋቋምና ማገገም ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

የተፈናቀሉ 50 ሺህ ቤተሰቦችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የመልሶ ማቋቋምና ማገገም ፕሮጀክት ይፋ ሆነ በጌዴኦና ምዕራብ ጉጂ ዞኖች ተፈጥሮ በነበረው ግጭት የተፈናቀሉ 50 ሺህ ቤተሰቦችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የመልሶ ማቋቋምና ማገገም ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ ፡፡ በተባበሩት መንግስታት ልማት ፕሮግራም አስተባባሪነት የሚከናወነው ይህ ፐሮጀክት…
የፖሊስን የጭካኔ ግድያና የዘር መድልዖን በመቃወም ቤተ እስራኤላውያን ተቃውሞ ቀጥለዋል

የፖሊስን የጭካኔ ግድያና የዘር መድልዖን በመቃወም ቤተ እስራኤላውያን ተቃውሞ ቀጥለዋል በመቶዎች የሚቆጠሩ በብዛት ሴቶች የተሳተፉበት ኢትዮጵያውያን እስራኤላውያን በቴልዓቪቭ ከተማ የፖሊስን የጭካኔ ግድያ እ በመቃውም የተቃውሞ ሰልፍ ማድረጋቸው ተሰምቷል። የተቃውሞ ሰልፉ ባለፈው ሳምንት ስራ ላይ ባልነበረ የእስራኤል ፖሊስ የተገደለውን ወጣት ሰለሞን…