ኢሕአዴግ ኮማ ውስጥ ነው !

ኢሕአዴግ ኮማ ውስጥ ነው ! ለሐገሬ የመፍትሔ አቅጣጫ አስቀምጫለሁ ያለው ኢሕአዴግ የአቅጣጫው ቀለም ሳይደርቅ ወደ መፈረካከስ እያመራ መሆኑን ሕወሓት በመግለጫው አጋልጧል። ሕወሓት በመግለጫው ብአዴን / አዴፓ በሶስተኛ አካል ማሳበብ ትቶ ዉስጡን በጥልቀት እንዲፈትሽና እንዲገመግም ለኢትዮጵያ ህዝቦች ይቅርታ እንዲጠይቅ ካልሆነ ግን…

የህወሓት ማ/ኮሚቴ ዛሬ ባወጣው መግለጫ 7 ዉሳኔዎች 1 – በጀግኖች የመከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ አመራሮች ላይ የተፈፀመው ግዲያ ከሀሳብ እስከ ተግባር በቀጥታ እና በተዘዋዋሪ ተሳትፎ የነበራቸው ዉስጣዊ እና ዉጫዊ ሀይሎች በሀገራዊ ገለልተኛ ወገን በፍጥነት እንዲጣራ፡ የፀጥታና ደህንነት ተቋማትና አመራሮች በዚህ ተንኮል…
መንግስት እርምት እንዲወስድ መጠየቅ እና መተቸት የለውጥ አጋርነትን ያሳያል።(ምንሊክ ሳልሳዊ)

መንግስት እርምት እንዲወስድ መጠየቅ እና መተቸት የለውጥ አጋርነትን ያሳያል።(ምንሊክ ሳልሳዊ) ካለፈው ኢሕአዴጋዊ ስርዓት ወደ አዲሱ የለውጥ ኃይል ወደሆነው ኢሕአዴጋዊ ስርዐት ስንሸጋገር በለውጡ ሂደት ውስጥ የተለያዩ መሰናክሎችን እየየንና እያለፍን እንገኛለን። በዚህ የለውጥ ሂደት ባልነው መስመር ላይ በተለያዩ መንገዶች የተከሰቱ የለውጥ ማበረታቻዎችና…

ኢትዮጵያ እና አሜሪካ የጋራ ወታደራዊ ልምምድ እንደሚያደርጉ በአዲስ አበባ የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ አስታወቀ።ኤምባሲው ዛሬ ባስተላለፈው መረጃ መሠረት ወታደራዊ ልምምዱ የሚካሄደው ከሐምሌ 8 እስከ እስከ ሐምሌ 24፣2011 ዓም ድረስ ነው። DW
የታገዱት ሞተረኞች እሮሮ እያሰሙ ነው

BBC Amharic : አሸናፊ አህመድና ግርማይ ሞተር በመንዳት የራሳቸውንና የቤተሰባቸውን ሕይወት ለማሻሻል ይታትራሉ። አሸናፊ እንደሚለው ባለፉት አስር ዓመታት በሞተሩ በእያንዳንዱ የከተማ ጥግ እየተንቀሳቀሰ ሰዎች ያዘዙትን ያመላልስ ነበር። “ገንዘብም ሆነ እቃ አድርስ ያሉኝን በታማኝነት አደርስ ነበር” ያለው አሸናፊ የሁለት ልጆች አባት…
“የመከላከያው በአደባባይ ሚዲዎችን እከሳለሁ ማለት አስፈሪ ነው” ዶ/ር አብዲሳ ዘርዓይ

BBC Amharic : በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነት ትምህርት ክፍል የቀድሞ ዲን እና በአሁኑ ወቅት በአሜሪካው ኒው ሜክሲኮ ዩኒቨርሲቲ በማስተማር ላይ የሚገኙት ዶ/ር አብዲሳ ዘርዓይ ከጥቂት ወራት በፊት ከቢቢሲ አማርኛ ጋር ባደረጉት ቆይታ ለውጡን ተከትሎ የመጣውን የሚዲያ ነፃነት ሚዲያው በአግባቡ ካልተጠቀመበት…
ሲፒጄ ለኢትዮጵያዊያን ጋዜጠኞች መስጋቱን ገለጸ

BBC Amharic : ኢትዮጵያ ውስጥ እየታየ ያለው የመገናኛ ብዙሃንን የመቆጣጠርና ጋዜጠኞች የማሰር ሁኔታ ቀድሞ ወደነበረው ጭቆና እንዳይመለስ ስጋት እንዳለው ለጋዜጠኞች መብት የሚሟገተው ሲፒጄ ባወጣው ሪፖርት አመለከተ። ሲፒጄ “ለውጥ እየተካሄደ ባለበት ወቅት የኢትዮጵያ ፕሬስን ለመቆጣጠር አሮጌውን ዘዴ እየተጠቀመች ነው” በሚል ባወጣው…

VOA : በኦሮምያ ፖሊስ ኮሌጅ ሰንቀሌ ማሠልጠኛ ውስጥ የሚገኙ ሠልጣኞችና ታራሚዎች የረሃብ አድማ መትተዋል።ሠልጣኞቹ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ሽኔ አባላት ናችሁ ተብለው የተኀድሶ ሥልጠና እንዲገቡ መደረጉን ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።የክልሉ የፀጥታ ቢሮ “በማሠልጠኛው ግቢ ውስጥ የተመታ አድማ የለም” ብሏል።