ከአዴፓ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ የድርጅታችን አዴፓ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ሰኔ 15/ቀን 2011 ዓ.ም በክልላችን መንግስት ላይ ተሞክሮ ሙሉ በሙሉ በከሸፈው መፈንቅለ-መንግስት እና በከፍተኛ አመራሮቻችን ላይ በተፈፀመው የግፍ ግድያ ምክንያት የማዕከላዊ ኮሚቴያችን ሰኔ 21 ቀን 2011 ዓ.ም ባደረገው አስቸኳይ…

VOA : በኦሮምያ ክልል ምዕራብ ሐረርጌ ዞን የኦሮሞ ነፃንት ግንባር ደጋፊዎች በመባል ስዎች በጅምላ እየታሰሩ ነዉ ታባለ።የታሰሩት እና ፍርድ ቤት የመቅረብ መብት መነፍጋቸውን የታሳሪ ወላጆች እና የምስራቅ ኦሮምያ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ፅህፈት ቤት አስታወቁ።የዞኑ ባለሥልጣናት በበኩላቸው በቁጥጥር ሥር የዋሉት ስዎች…