ትህነግ ከሰሞኑ አዴፓ ይቅርታ እንዲጠይቀው የሚያሳስብ መልዕክት የያዘ መግለጫ መውጣቱን ተከትሎ አዴፓም በመግለጫ ምላሽ ሰጥቷል፡፡ በመግለጫዎቹ ዙሪያ የሕግ ባለሙያና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ አቶ አለልኝ ምሕረቱ ከአብመድ ጋር በስልክ ቆይታ አድርገዋል፡፡
ኢሕአዴግ ራሱን ችሎ ይወድቅ ይሆን? – በፍቃዱ ኃይሉ

በፍቃዱ ኃይሉ ለዶይቸ ቬለ ከምልካቸው መጣጥፎች መካከል የበኩሬ በሆነው እና “የኢሕአዴግ ‘ዳግማይ ትንሳዔ’ ወይስ ‘ዜና እረፍት’?” የሚል ርዕስ ሰጥቼው የነበረው ጽሑፍ ላይ፥ ‘አሮጌው ኢሕአዴግ’ ሞቶ ‘አዲሱ’ መወለዱን ተናግሬ ነበር። ይሁንና ከዓመት በኋላ ያንን ድምዳሜዬን የሚያስገመግም ፖለቲካዊ ለውጥ ተከስቷል። አምና ኢሕአዴግ…

DW : ሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ (ሕወሓት) ና የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) የገጠሙት መወነጃጀል የኢትዮጵያን ገዢ ፓርቲ (የኢሕአዴግን) ሕልዉና ላደጋ ማጋለጡን የተለያዩ የፖለቲካ ተንታኞች እያሳሰቡ ነዉ።የፖለቲካ ተንታኞች እንደሚሉት «በደም የተለነሰ አንድነት» እንዳላቸዉ ሲናገሩ የነበሩት ሁለቱ አንጋፋ የፖለቲካ ማሕበራት አንዳቸዉን ሌላቸዉን…

ዕረቡ እለት፣ ሰኔ 3 2011 ዓ.ም ህወሓት አዴፓን የሚተች እና በክልሉ የተከሰተውን ጉዳይ የሚያብጠለጥል መግለጫ ካወጣ በኋላ በማግስቱ አዴፓ ምላሽ ነው ያለውን ሐሙስ እለት አውጥቷል። ሁለቱ የኢህአዴግ አባል ድርጅቶች ባልተለመደ መልኩ እርስ በእርስ በመግለጫ መቆራቆሳቸው ምን ያሳየናል?…

Presented by: Arada Cinema produced by:Wana Film production Written  by: Biniam Werku Cast members include: Alemseged Tesfaye, Abiy Gebremariyam, Betel Tesfaye, and Zenebu Gesese Ethiopia is the only African nation that owns ancient literary h…
አቶ ገመቹ ዱቢሶ – ጠንካራና አርአያ ሊሆኑ የሚችሉ አስገራሚው የመንግስት ባለስልጣን

ዘወትር የሚታዩ አይደሉም፤ በዓመት አንድ ወይም ሁለት ጊዜ በተወካዮች ምክር ቤት ቀርበው የአገሪቱን የመንግሥት ተቋማት ዓመታዊ ሪፖርትና የኦዲት ግኝት ሲያቀርቡ የተቋማት ኃላፊዎች ጭንቀት ከፊታቸው ላይ ይነበባል። እርሳቸው በተደጋጋሚ የታየው የተቋማት የአሰራር ግድፈት ዳግመኛ ያለመሻሻሉ እያበሳጫቸው፤ አንዳንዴም እልህ በተሞላበት አነጋገር፤ አንዳንዴም…

VOA – የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢህዴን) ማዕከላዊ ኮሚቴ ከሰኔ 28/2011 ዓ.ም ጀምሮ ልዩ ስብሰባውን እያካሄደ ይገኛል፡፡በውይይት መድረኩም አገራዊ እና ክልላዊ፣ ፖለቲካዊ ሁኔታዎችን በዝርዝርና በጥልቀት እየገመገመ ነው፡፡ በክልሉ ህዝቦች የተነሱ የአደረጃጀት እና የመልካም አስተዳደር ጥቄዎችን አስመልክቶ ማዕከላዊ ኮሚቴው ፍፁም…