BBC Amharic በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ላይ ‘የማይሰበረው’ የተሰኘና በአቶ ኤርሚያስ አመልጋ ሕይወት ዙሪያ የሚያጠነጥን መጽሐፍ ለንባብ በቅቷል። በአቶ ኤርሚያስ ከአገር መሰደድና በተደጋጋሚ መታሰር በመቋረጡ የመጽሐፉ ዝግጅት ሰባት ዓመታትን ፈጅቷል። ስለ መጽሐፉ ዝግጅትና በመጨረሻ እንዴት ለህትመት እንደበቃ ጸሐፊውን አቶ አንተነህ ይግዛውን…
በኢህአዴግ አባል ድርጅቶች መካከል ባልተለመደ መልኩ መነቋቆርና በመግለጫ እስከመመላለስ መድረስ ምን ያሳየናል?

ኢህአዴግን ያጣበቀው ሙጫ እየለቀቀ ይሆን? BBC Amharic : የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ማዕከላዊ ኮሚቴ ያካሄደውን አስቸኳይ ስብሰባ ሰኔ 3 ቀን 2011 ዓ. ም አጠናቆ መግለጫ አውጥቷል። መግለጫው በርካቶችን ያስደነገጠ ሲሆን በተለይ አማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) መረር ያለ ምላሽ እንዲሰጥ…

ቢቢሲ –  በምዕራብ ኦሮሚያ ቄለም ወለጋ ዞን በየማለጊ ወለል ወረዳ የፀጥታና የደህንነት ባለሙያ አቶ ጫላ ነገሪ በታጣቂዎች ትላንት ሐምሌ 4፣2011ዓ.ም ተገደሉ። የዞኑ የፀጥታና አስተዳዳሪ ምክትል ኃላፊ አቶ መሀመድ ቦሩ ለቢቢሲ እንደገለፁት ግለሰቡ ከደምቢዶሎ ወደ ተጆ በህዝብ መመላለሻ ትራንስፖርት በመሄድ ላይ…