“በፊንፊኔ ከ150 አመት በፊት ተቋጥ የነበረው የእሬቻ በዓለ ፊንፊኔ /መስቀል አደባባይ ይከበራ” የኦሮምያ ክልል ፕሬዚዳንት Irreecha magaalaa Finfinnee irratti kabajuudhaaf karoorfameera ~I/A/P Shimallis AbdisaaBara dhufu magaalaa Finfinnee irratti waggaa dhiba booda yeroo jalqabaatif irreecha kabajuudhaaf karoorfameera ~I/A/P Shimallis AbdisaaPosted by…

በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከመዐሕፓ እና አዴኃን የተሰጠ የጋራ መግለጫ ሐሙስ ሐምሌ 4 ቀን 2011 ዓ.ም. ራስ አምባ ሆቴል፣ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ   ቅዳሜ ሰኔ 15 ቀን 2011 ዓ.ም በባህር ዳር ከተማ የተከሰተው ክስተት በእጅጉ አሳዝኖናል፡፡ ከመሪዎች ግድያ ባሻገር በችግሩ መንስዔ…

ወያኔዎቹ እንደ ጣሊያኖቹ ኦሮሞዎቹ እንደ ጋላዎቹ ፥ አብይ አሕመድ እንደ ግራኝ አሕመዶቹ! (ከጌታቸው ረዳ) (ተሻሽሎ እንደገና የታተመ) (Ethiopian Semay) Sunday, September 16, 2018 ፎቶግራፉ ላይ የሚታዩት ኢትዮጵያውያን አይደለንም ብለው ኤርትራ ምድር ሆነው ለኢሳያስ አፈወርቂ እርሻ ልማት ሲቆፍሩ ዕድሜአቸውን የገፉ ምስኪን…

“ሴራው ሲገለጥ! (የዐማራ ማህበር) እነ ዶ/ር አባቸው ስብሰባ ላይ እያሉ በውጭ የተኩስ ድምጥ ሲሰሙ አቶ ምግባሩ ቀድሞ ለጀኔራል አሴምነው ቴክስት አደረገለት ይለናል የዛሬው መረጃዬ” በፌደራ እና በማይታወቁ ሰዎች መከበባቸውን ለጀኔራል አሳምነው በቴክስት መልክት ማስተላለፉን የውስጥ አዋቂዎች ተናግረዋል። ጀኔራል አሳምነው ፅጌ…

በኢትዮ ሰማይ ድረገጽ አዘጋጅ የተመረጠው የሳምንቱ ታላቅ ሰው! እነሆ፤- (ጌታቸው ረዳ) July 13, 2019 እስካሁን ድረስ የአማራ አስተዳዳሪዎች የሚባሉት ሁሉ በአማራ ላይ ሲደርስ የነበረው ጥቃትና አሁንም እያደረሰ ያለው ጥቃት ተጠያቂው ማን እንደሆነ በግልጽ ላለመናገር ‘እያድበሰበሱ’ መቆየታቸው የምናውቀው ሃቅ ነው። ሰሞኑን…

ጠ/ሚ ዐቢይ ሆይ! በእርስዎ ዘመን አሳዳጅና ተሳዳጅ እንደማይኖር፣ እርስዎም በፖለቲካ ልዩነት እንደማያስሩ ነግረውን ነበር። ሆኖም መንግስትዎት የማያውቋቸውን የአብን አባላት ብቻ ሳይሆን አግኝተው ያወሩትን ክርስትያንም አሰረ። የሀሳብ ልዩነትን ባልሰለጠነ መንገድ እንደማይፈቱ ቃል ገብተው ነበር። ቃልዎትን ካዱና የሀሳብ ልዩነትን በእስር ለመፍታት ሞከሩ።…

አቶ ዮሀንስ ቡዋያለው የአማራ ር/መስተዳድር ሆነው ተሾሙ! መልካም የስራ ዘመን ይሁንልዎ! : ገበየሁ ቢሞት ተተካ ባልቻ መድፍ አገላባጭ ብቻ ለብቻ! : እየየ በል እንግዲህ ምድረ_አማራ_ጠልና አማራ_በል ሁላ! የፈራሀው ሆነ

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 6/2011 ዓ.ም (አብመድ) ወቅቱ የተረጋጋች ሀገር የሚገነባበትና የምርጫ ዝግጅት የሚደረግበት በመሆኑ ፖለቲካዊ መተማመን ላይ መድረስ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ ሊቀመንበር ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ተናገሩ፡፡ መግለጫ የሚያወጡ አካላት በድርጅታዊ ህይዎት ውስጥ ብዙ ያሳለፉና ሃገር የሚመሩ ናቸውና ክልላዊና ሃገራዊ…

አቶ ታየ ደንደአ፤ የኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ የሕዝብ አስተያየትና ፐብሊሲቲ ዲፓርትመንት ዳይሬክተር፤ ፓርቲያቸው ስለምን ከኦሮሞ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ድርጅት ወደ ኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ እንደተለወጠ፣ ከአማራ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ ጋር ስላለው የጋራ መርሃዊ ትብብሮችንና የኢሕአዲግ ከግንባር ወደ ወደ ወጥ አገር አቀፍ ፓርቲነት የመለወጥ ፋይዳዎች…
እነ ዶ/ር አብይ ከአብዛኛው የኢትዮጵያ ሕዝብ ጎን ለመቆም ድፍረቱ ይኖራቸው ይሆን? #ግርማካሳ

አንዳንዶች ኢትዮጵያ ትፈርሳለች የሚል ስጋት አላቸው። እኔ ደግሞ ምንም ስጋት የለኝም። የኛ ህዝብ ትግሬ፣ በሉት ኦሮሞ፣ አማራ በሉት ሲዳማ፣ ጉራጌ በሉት አፋር….አንድ ሕዝብ ነው። የተሳሰረ፣ ለዘመናት አብሮ የኖረ፣ ትልቅ ባህላዊና ሃይማኖታዊ ስነ-ምግባርና ጨዋነት ያለው። ችግሩ ያለው ፡ አንደኛ – ሕወሃትና…

ጄነራሉ ጋዜጠኞችን እና ሚዲያዎችን በጅምላ በስሁት ፖሮፓጋንዳ ለማሸማቀቅ መሞከራቸው ሳይዘነጋ፤ እንደ ቀይ እና ነጭ ሽብር ዘመን ነፃ እርምጃን ለሚመሩት ሠራዊት መፍቀዳቸው ከአንድ ግለሰብ ነፍስ በላይ ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ ነው፡፡