የመከላከያ ሰራዊት ጄኔራል ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ላይ ዛቱ ሜጄር ጄኔራል መሃመድ ሃሰን ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝን የሰራዊቱን ስም የሚያጠፉ በማለት እንደሚያስሩት ዝተዋል።ሜ.ጀነራል መሀመድ ተሰማ ተመስገን ደሳለኝን ከወቀሱበት አንደኛው “የወታደሮችን ብሄር እየጠቀሰ ይፅፋል” ነው። እነሱ ሹመት ሲሰጣቸው ብሄራቸው ተቆጥሮ ነው፤ ብሄራቸው ተቆጥሮ…