በሳተናውና በዘሃበሻ ድህረ ገጽ ላይ በዶ/ር ደረጀ ዘለቀ ላይ የግድያ ሙከራ ተደረገ የሚለው ዜና በስህተት የተለጠፈ ስለሆነ  አንባቢወቻችንን ስልተደረገው ስህተት  ይቅርታ እንጠይቃለን! Alyou Tebeje  – Zehabesha – Satenaw News Editor & Administrator

ምሕረት ዘገዬ (አዲስ አበባ) እንደየሰው ቢለያይም ሀገር በመፈራረስ ጠርዝ ላይ እያለች ዝም ማለት አያስችልም፡፡ ምንም ለውጥ ባናመጣ ቢያንስ የሚሰማንን የምንናገር ዜጎች ልንወቀስ አይገባም፡፡ ተያይዘን ልንጠፋ ከአንድ ክረምት ያነሰ ጊዜ በቀረበት በአሁኑ ወቅት ብዙዎች እንደዘመነ ኖኅና ሎጥ በፈንጠዝያና በቸበርቻቻ ባህር ሰምጠው…

የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ደኢህዴን/ ማዕከላዊ ኮሚቴ ትናንት ማምሻውን ባወጣው መግለጫ ላለፉት 10 ተከታታይ ቀናት ባካሄደዉ ስብሰባ ሀገራዊ የስላምና ፀጥታ ሁኔታን ከአህጉራዊና ዓለምቀፋዊ ሁኔታ ጋር አገንዝቦ መገምገሙን አስታወቋል፡፡

ሐምሌ 09 ቀን 2011 ዓ.ም የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት የሲዳማ ዞን መስተዳደር ምክር ቤት ውሳኔን መሰረት በማድረግ በህዳር 11 ቀን 2011 ዓ.ም የሲዳማ ዞን የክልልነት ጥያቄን ለመወሰን ህዝበ ውሳኔ እንዲደራጅለት ለኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ ጥያቄ ማቅረቡ…

Ethiopia: Addis Ababa University graduates talk about peace — Subscribe to Mereja Youtube Channel: https://bit.ly/2WbsDeL Get the latest news and information about #Ethiopia and Ethiopians from #Mereja For inquiry or additional information, v…

የእነ አቶ ጌታቸው አሰፋ መዝገብ ተከሳሾች ጉዳያቸው በሌሉበት እንዲታይ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ሰጠ በእነ አቶ ጌታቸው አሰፋ መዝገብ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጥሪ የተደረገላቸው አቶ ጌታቸው አሰፋ፣ አፅበሃ ግደይ፣ አሰፋ በላይና ሲሻይ ልዑል በጥሪው መሰረት ባለመቅረባቸው ጉዳያቸው በሌሉበት እንዲታይ የፌዴራሉ ከፍተኛ…

DW : የኦሮሞ ፈደራሊስት ኮንግረስ ኦፌኮ ካለፈው ሰኔ ወር ጀምሮ በነቀምት ከተማ አባላቱን ጨምሮ 2ሺ የሚደርሱ ሰዎች መታሰራቸውን አመለከተ። የኦፌኮ የምስራቅ ወለጋ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ፈቃዱ አያናን ጨምሮ ታሳሪዎቹ በከተማዋ ኩምሳ ሞሮዳ ቤተመንግሥት ግቢ እንደሚገኙ ተገልጿል። በምሥራቅ ወለጋ የኦፌኮ…

DW NEWS : ጋምቤላ፤ ከፍተኛ የፀጥታ ኃላፊዎች እና ከንቲባዎች ተሰናበቱ የጋምቤላ ክልል የክልሉን ከፍተኛ የፀጥታ ኃላፊዎች እና የከተማውን ከንቲባዎች ማሰናበቱ ተሰማ። የክልሉ መንግሥት ፕረስ ሴክሬታሪያት ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ኡዶል አጉዋ ለዶይቼ ቬለ እንደገለፁት ባለሥልጣናቱ የተሰናበቱት በክልሉ በተለያዩ ጊዜዎች ከሚፈጠሩ…
ጀስቲፋይድ አኮርድ 2019 የተባለ የ16 ቀናት ወታደራዊ ስልጠና ተጀመረ

DW : የአሜሪካ ጦር ከኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እና ሌሎች አገሮች ጋር በመሆን ጀስቲፋይድ አኮርድ 2019 የተባለ የ16 ቀናት ወታደራዊ ስልጠና ለመስጠት ያዘጋጀውን መርሃ ግብር ዛሬ በይፋ አስጀምሯል። ስልጠናው በሁርሶ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ተቋም ውስጥ የሚሰጥ ነው። https://radiodownloaddw-a.akamaihd.net/Events/dwelle/dira/mp3/amh/AB36F91C_2_dwdownload.mp3 የአሜሪካ እና የኢትዮጵያ ጦር…

DW : የኤርትራው ገዢ ፓርቲ ህዝባዊ ግንባር ለዴሞክራሲና ፍትሕ (ህግደፍ) እና የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይን (ህወሓት) «ለማስታረቅ» ያለመ የምሁራን እና የሀገር ሽማግሌዎች የምክክር መድረክ ትላንት በመቐለ ከተማ ተካሄዷል፡፡ የውይይቱ አዘጋጆች ፓርቲዎቹን ለማቀራረብ የሚደረገው እንቅስቃሴ በሁለቱም በኩል በጎ ምላሽ ማግኘቱን ገልፀዋል፡፡…

DW : አምና መጋቢት አዲስ አበባ ላይ የተደረገዉ የመሪዎች ለዉጥ ለኢትዮጵያ ሕዝብ የዘመናት ትግሉ ዉጤት፣ የሰላም፣ የፍትሕ፣ የነፃነት የልማት ዕድገቱም ተስፋ ነበር።የቦምብ ሽብር፣የጎሳ ግጭት፣ ግድያ፣የሚሊዮኖች መፈናቀል ቅራ ቀኝ ሲያዳፈዉ ዓመት የዘለቀዉ ተስፋ፣ ዘንድሮ ሰኔ አጋማሽ የተፈፀመዉ የባለስልጣናት ግድያ ጨርሶ እንዳይድጠዉ…