የመንግስትን እውቅና እንደሚሹ ተናግረዋል። የደኢህዴን መግለጫ በተለይ ለሲዳማ ተወላጅ ምሁራን ስላልተዋጠላቸው በራሳቸው ወጣቶችን እና የሃገር ሽማግሌዎችን አስተባብረው በይፋ ክልልነታቸውን ሲያውጁ የመንግስት ባለስልጣናት አንዳቸውም አልተገኙም። ከደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢህዴን) ማዕከላዊ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ ድርጅታችን ደኢህዴን ባለፉት 28 ዓመታት የደቡብ…