ለመሆኑ የህዝባችንን መብት ያፈነውን ወያኔን በምርጫ የረታው የግንቦቱ 1997  የህዝባዊ ትግል ዋና መሪ ቅንጅትን በእኔነት ሽኩቻ ካፈረሱት በላይ የጎዳ በወያኔ ከኬንያ  ተመልምሎ የተላከው ህዝቡ ክህደቱ ወይም ተንሸራታች ያለው ልደቱ አያሌው መሆኑን የ CRDA ምርጫ ታዛቢ ፓስተር ከበደ ደጉ የሰጠውን ተአማኒ…

የሕይወት ፍጻሜ ሕክምናን በዕቅድ ውስጥ ማስገባት ለአያሌ ሰዎች ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ አይደለም። ውሳኔ ላይ ሊደረስባቸ ከሚገቡ ሁነኛ ጉዳዮች ውስጥ ግና አንዱ ነው። – የሕይወት ፍጻሜ ሕክምናን በዕቅድ ውስጥ ማስገባት ለአያሌ ሰዎች ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ አይደለም። ውሳኔ ላይ ሊደረስባቸ ከሚገቡ ሁነኛ…

የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳዳር አቶ ሚሊዮን ማቲዮስ በክልል የመደራጀት ጥያቄዎች የደቡብ ኢትዮዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ደኢህዴን/ በ10ኛው ጉባኤ በጥናትና በህግ አግባብ እንደሚፈታ ባስቀመጠው ውሳኔ መሰረት ምላሽ እንደሚያገኝ ዛሬ በሰጡት መግለጫ አስታወቁ፡፡

የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳዳር አቶ ሚሊዮን ማቲዮስ በክልል የመደራጀት ጥያቄዎች የደቡብ ኢትዮዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ደኢህዴን/ በ10ኛው ጉባኤ በጥናትና በህግ አግባብ እንደሚፈታ ባስቀመጠው ውሳኔ መሰረት ምላሽ እንደሚያገኝ ዛሬ በሰጡት መግለጫ አስታወቁ፡፡

የሕሊና እስረኞች እንዲፈቱ የሚጠይቅ ሰላማዊ ሰልፍ በዲሲ ነገ ይካሔዳል ተባለ። በኢትዮጵያ ተካሔደ የተባለውንና መንግስት የመፈንቅለ መንግስት ብሎ የሰየመውን ጥቃት ተከትሎ በኢትዮጵያ ውስጥ በተለይ በ አዲስ አበባ ውስጥ ታፍሰው የታሰሩ የሕሊና እስረኞች እንዲፈቱ የሚጠይቅ ሰላማዊ ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ ስቴት ዲፓርትመንት ደጃፍ…

“በእኔ አስተያየት ምክኒያቱ ዝነኛው ምሁር /Peter Drucker/ የነገሩን ነው። ማኔጅመንት ዋናው፣ የቀረው ነገር ሁሉም የእርሱ ውጤት ነው። በዚህም መሠረት ኢትዮጵያ እንደሚገባት ያላደገችው እንደሚገባት ስላልተመራች ነው። ይሄም አባባል ድህነትን ከአመራር ግድፈት የመነጨ ችግር ያደርገዋል።” አቶ አባተ ካሳ የሥራ አመራር ሞያ አማካሪ።