ዛሬ ዋሺንግተን ዲሲ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ፊት ለፊት የኢትዮጵያ መንግስትን   የሚያወግዙ እና የሚደግፉ ተገኝተው ድምጻቸውን ሲያሰሙ አርፍደዋል፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የሚመራውን መንግስት የተቹት ሰልፈኞች ፣አስተዳደሩ በአጭር ጊዜ ቆይታው ፈጽሟቸዋል ያሏቸውን በደሎች ለታዳሚው አጋርተዋል፡፡ በአንጻሩ  በሀገር ቤት ያለው አስተዳደር ‹‹ኢትዮጵያ…

Bloomberg FAA Has No Timeline for Lifting Grounding of Boeing’s 737 Max U.S. aviation regulators have no timeline for returning Boeing Co.’s grounded 737 Max to service and won’t act until they are sure it is safe, the nation’s top…

የሲዳማን የክልልነት ጥያቄ በተመለከተ መንግሥትና የሚመለከታቸው ወገኖች ሁሉ ችግሩ በሠላማዊና በህጋዊ መንገድ ብቻ እንዲፈታ በጋራ እንደሚሰሩ የኢትዬጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ /ኢሰመጉ/ ጠየቀ።

በሐዋሳ ከተማ በአሁኑ ሰዓት ያለው ተጨባጭ ሁኔታ መንስኤ፡ ከሲዳማ ዞን የክልል ልሁን ጥያቄ ጋር የተያያዘ በአቶቴ ሠፈር (ዛየን ኮሌጅ አካባቢን ጨምሮ) ችግሩ የጀመረው ከጠዋቱ 1፡30 ሰዓት አካባቢ ነው፡፡ ወጣቶች በአቶቴ ካፌና በዛየን ኮሌጅ በኩል ወደ ውስጥ የሚወስዱትን የ”ኮብል ስቶን” የውስጥ…

የሕሊና እስረኞች እንዲፈቱ የሚጠይቅ ሰላማዊ ሰልፍ በዲሲ ተካሔደ (ቪዲዮ) በኢትዮጵያ ተካሔደ የተባለውንና መንግስት የመፈንቅለ መንግስት ብሎ የሰየመውን ጥቃት ተከትሎ በኢትዮጵያ ውስጥ በተለይ በአዲስ አበባ ውስጥ ታፍሰው የታሰሩ የሕሊና እስረኞች እንዲፈቱ የሚጠይቅ ሰላማዊ ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ ስቴት ዲፓርትመንት ደጃፍ ላይ መካሄዱ…

ኩዮቶ በተባለች የጃፓን ከተማ በአንድ የተንቀሳቃሽ ስዕል ስቱድዮ ውስጥ በተነሳ እሳት ቢያንስ 23 ሰዎች ሞተዋል ወይም እንደሞቱ ተገምቷል ሲሉ ባለስልጣኖች ተናግረዋል። እሳቱ ሆን ተብሎ የተለኮሰ ነው የሚል ጥርጣሪ አለ።