የሲዳማ ሚድያ ኔትወርክ ኃላፊዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

BBC Amharic : በትናንትናው ዕለት አመሻሽ ላይ የሲዳማ ሚድያ ኔትወርክ ዋና ሥራ አስኪያጅና ምክትል ሥራ አስኪያጅ ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር ስብሰባ ተቀምጠው በነበረበት ሰዓት የፀጥታ ኃይሎች ደርሰው በቁጥጥር ሥር እንዳዋሏቸው የኔትወርኩ የዜናና ፕሮግራሞች አስተባባሪ አቶ ሙሉቀን ብርሀኑ ለቢቢሲ ተናገሩ። ዋና ሥራ…
የመከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊና በሰራዊቱ ውስጣዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ

(ኢዜአ) – የአገር መከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ የጸጥታ እና የሰራዊቱ ውስጣዊ ሁኔታ ላይ ያተኮረ ውይይት አካሄዱ የአገር መከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ የጸጥታ እና የሰራዊቱ ውስጣዊ ሁኔታ ላይ ያተኮረ ውይይት ትናንት ውይይት አካሄደዋል። ከፍተኛ አመራሮቹ በውይይታቸው በቅርቡ በተቋሙ አመራሮችና…

ኢትዮጵያና ኤርትራ በምስራቅ አፍሪካ ቀንድ ሰላምን ይበልጥ ለማስፋት ተስማሙ፡፡ የመንግስት ሰራተኞች ለምርጫ የሚወዳደሩ ከሆነ ሥራቸውን የይለቃል፤ ለምን? እነዚህና ሌሎችን ዘገባዎች ይከታተሉ፡፡…

ሐሙስ በሐዋሳ ከተማ ተቀስቅሶ ወደ ሌሎች የሲዳማ ዞን አካባቢዎች የተዛመተው ሁከት ከባድ የንብረት ውድመትን ማስከተሉ የተረጋገጠ ሲሆን በሰው ላይ የደረሰ ጉዳትን በተመለከተ እስካሁን ከገለልተኛ አካል የተረጋገጠ አሃዝ አልተገኘም።…