” ኢትዮጵያውያን እርስ በርስ የምንነታረክበት ሳይሆን በጋራ ሆነን ችግሮቻችን የምንፈታበት ጊዜ ላይ መሆናችንን መገንዘብ አለብን።” አቶ ሙስጦፋ ሙሀመድ ዑመር – የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር

በሰንቀሌ ፖሊስ ማሰልጠኛ የሚገኙ አንዳንድ የታሰሩ ግለሰቦች በምግብ እጥረትና አያያዝ ጉድለት እየታመሙ መሆናቸውን ገልፁ፡፡መንግሥት በቶሎ ይልቀቀን እስኪለቀንም አያያዛችንን ያሻሽልልን ሲሉ አመልክተዋል፡፡ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ፓርቲ አባላቶቹ መታሰራቸውንና ስለ ሰብዓዊ አያያዛቸው ለማወቅ መቸገሩን አስታውቋል፡፡የኦሮሚያ ፀጥታ ቢሮ ምክትል ኃላፊ የእስረኞቹ ሰብዓዊ አያያዝ…
ከ43 ዓመት በኋላ የተገናኙት ኢትዮጵያዊ እናትና ስዊድናዊ ልጅ

[የዛሬ 43 ዓመት ገደማ ነው። ሀሊማ ሀሰን በ20ዎቹ እድሜ ክልል የምትገኝ ወጣት ሳለች ከአጋሯ ጋር ልጅ ወለዱ። ሀሰን የሚባል። ጥንዶቹ ብዙም ባይጣጣሙም ሁለተኛ ልጅ ወለዱ። ኑኑ ተባለ። ኑኑ አሁን የሚጠራው ማንስ ክላውዘን ተብሎ ነው። ሀሊማ ታሪኳን እንዲህ አካፍላናለች።] BBC Amharic…

በአማራ ክልል ምዕራብና ማዕከላዊ ጎንደር ከተፈናቀሉ አብዛኛዎቹ ወደ ቀያቸው መመለሳቸውን ክልሉ አስታወቀ። የአማራ ክልል አደጋ መከላከል ምግብ ዋስትናና ልዩ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸው ማስተባበሪያ ኤጀንሲ ለዶቼቬለ «DW» እንዳስታወቀው በአማራ ክልል ምዕራብና ማዕከላዊ ጎንደር ከተፈናቀሉ 73 ሺህ ተፈናቃዮች መካከል 63 ሺህ ሚሆኑት ወደ…

ሐገራት በኤቦላ ምክንያት በኮንጎ ዴሞክራሲያዊት ሪፐብሊክ ላይ የጉዞ እቀባ እንዳያደርጉ የአፍሪቃ ህብረት አስጠነቀቀ። DW : የአፍሪቃ የበሽታዎች መቆጣጠሪያ እና መከላከያ ማዕከሎች ኃላፊ ዶክተር ጆን ኤን ንኬንጋሶንግ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ እና የአፍሪቃ ህብረት አባል ሃገራት ወደ ኮንጎ በሚሄድ እና ከኮንጎ በሚወጣ…

Presented by Hope Entertainment. Ethiopia is a country of traditional music. The music of Ethiopia is extremely diverse, with each of Ethiopia’s ethnic groups being associated with unique sounds. Ethiopian music uses a distinct modal system that is …
በደቡብ ክልል በተከሰቱ ግጭቶች የሰዎች ህይወት ማለፉን እና ንብረትም መውደሙን የዓይን ምስክሮች ተናገሩ

ዶቼቬለ – በደቡብ ክልል በሲዳማ ዞን የገጠር ከተሞች በተከሰቱ ግጭቶች የሰዎች ህይወት ማለፉን እና ንብረትም መውደሙን የዓይን ምስክሮች ተናገሩ። የዓይን ምስክሮቹ በተለይ በሞሮቾ በሃገረ ሰላም በአለታ ወንዶ እና በይርጋለም ከተሞች የሲዳማ ክልልነት በይፋ እንዲታወጅ በሚጠይቁ ወጣቶች እና በፀጥታ አስከባሪዎች መካከል…