“..የክልልን ጥያቄ የሚቃወሙ ግለሰቦች ናቸው ባሏቸው እና አልፎ አልፎም ከሌላ አካባቢ መጡ በሚሏቸው ለ’ጀነሬሽን’ በኖሩ ሰዎች ላይ የተፈጸመው እጅግ አሳዛኝ (ድርጊት) ነው። “ አቶ ደጀኔ ወልደ አማኑኤል። “.. ጥያቄው ሰፊ መሠረት ያለው ነው። ነገር ግን የመናበብ ችግር ነው የሚታየኝ።..” አቶ…

ጉዳያችን / Gudayachn ሐምሌ 14/2011 ዓም ( ጁላይ 21/2019 ዓም) ~ የጎሳ ግጭቶች በቀጥታ እያመሩ ያሉት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ  አብያተ ክርስቲያናትን  ወደ ማቃጠል እና አገልጋይ ካህናትን ወደ መግደል ነው።ይህ ደግሞ ለዓመታት በሌሎች የተሰጡት የዕምነት ትምህርቶች ውስጥ የተቀየጠ ጎሳዊ እና ፖለቲካዊ  የተደባለቁ ጉዳዮች እንደነበሩ አመላካች…

$bp(“Brid_132683_1”, {“id”:”12272″, “video”: {src: “https://mereja.com/amharic/v2/wp-content/uploads/2019/07/dawit-weldegiorgis.mp4”, name: “መሪን የምናበላሸው እኛ ነን ። – ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ”, image:”https://mereja.com/amharic/v2/wp-content/uploads/2019/07/Dawit-weldegiorgis.jpg”}, “width”:”550″,”height”:”309″});

በታላቁ የ አፍሪካውያን ሩጫ በዲሲ አዘጋጅ የሆነው ኮሚቴ ቴዲ አፍሮንና ደራርቱ ቱሉን መሸለሙን ከዋሽንግቶን ዲሲ ተሰማ።   አትሌት ደራርቱ ቱሉ ከኦሎምፒክ ሜዳሊያዎችን በማሸነፍ ከአፍሪካ ቀደምት ተብላ የተሸለመች ሲሆን አትሌት ደራርቱ በተወዳደረችባቸው ሩጫዎች ሰላሳ አምስት ወርቅ አስራ ሁለት ብርና አስራ አምስት…

ኢዜአ – በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ የዜጎችን ደህንነት እና ሰላም ለማስጠበቅ የህግን የበላይነት ማረጋገጥ ቀዳሚ ጉዳይ በመሆኑ መንግስት፡ የፖለቲካ ፓርቲዎች፡ የሲቪክ ማህበራት እና መላው ህዝብ በጽናትና በጋራ እንዲቆሙ የኢትዮጵያ እርቀ ሰላም ኮሚሽን አሳሰበ። ኮሚሽኑ ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ዛሬ በላከው ጋዜጣዊ መግለጫ…

VOA : “ቋንቋና የጎሣ ማንነትን መሠረት አድርጎ በኢትዮጵያ የተዘረጋው የፌዴራሊዝም ሥርዓት ወደ እርስ በርስ ግጭት ያመራል፤ ሃገሪቱ እንድትበተን ያደርጋል” የሚሉ በርካቶች ናቸው። ሀገሪቱ ውስጥ “የማንነት ጥያቄ አለ” የሚሉ ወገኖች ደግሞ የፌዴራል ሥርዓቱ ማንነትን መሠረት ማድረጉን ይደግፋሉ። ሰሞኑን እንደሚዘገበው እስካሁን የቋንቋን…

ቢቢሲ በወንዶ ገነት ከተማ በተነሳ ተቃውሞ ላይ በፀጥታ ኃይሎች በተተኮሰ ጥይት የሦስት ወጣቶች ሕይወት ማለፉን የአካባቢው ባለስልጣናት ለቢቢሲ ገለጡ። የወንዶ ገነት ከተማ ከንቲባ አቶ ዓለሙ ጉበሌ ተቃውሞው የጀመረው ትናንት ከሰዓት መሆንን ጠቅሰው፤ በተቃውሞው ላይ የተሳተፉ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ ሲመጣና ግርግሩ…

DW በደቡብ ክልል በሐዋሳ ከተማ እና በሲዳማ ዞን የገጠር ከተሞች በተከሰቱ ግጭቶች የሞቱት ሰዎች ቁጥር 21 መድረሱን የሲዳማ አርነት ንቅናቄ አስታወቀ። የሐዋሳ ከተማ ከንቲባ አቶ ስኳሬ ሾዳ በሐዋሳ ከተማ በነበረው ግጭት አራት ሰዎች መሞታቸውን አስታውቀዋል። የሲዳማ አርነት ንቅናቄ የህዝብ ግንኙነት…

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 12፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በብሪታኒያው ንጉሳዊ አለም አቀፍ ጉዳዮች ቻትሃም ሽልማት በእጩነት ቀረቡ፡፡ ተቋሙ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ በሀገሪቱ ውስጥ ማህበረሰብ አቀፍ ለውጥ ለማምጣት፣ ለፖለቲካ ፓርቲዎች ምቹ ሁኔታን ለመፍጠር እና የመናገር…