በትናንትናው ዕለት በትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ በተዘጋጀው ቴሌቶን ገቢ ማሰባሰብያ መርኃግብር ከግማሽ ቢልዮን ብር በላይ ለትግራይ ልማት ለማበርከት ቃል ተግብቷል።

በትናንትናው ዕለት በትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ በተዘጋጀው ቴሌቶን ገቢ ማሰባሰብያ መርኃግብር ከግማሽ ቢልዮን ብር በላይ ለትግራይ ልማት ለማበርከት ቃል ተግብቷል።

ለ ኢትዮጵያ አገሬ ናት፤ ሌላም አማራጭ የለኝም፤ ዴሞክራቲክ ባትሆንም፤ ፋሺስትም ቢገዛት፤ ድሃም ብትሆን ሃብታም፤ መኖሪያም ሆነ መቀበሪያየ እሷ ብቻ ነች ብላችሁና አብረን ልንኖርባት፤ ይገባል፤ እንፈልጋ ለንም፤ እንችላለንም ብላችሁ ለምታምኑ ኢትዮጵያውያን በሙሉ፤- 1ኛ/ አጼ ሃይለ ሥላሴ ሕገ-መንግሥት ሰጥተውን ነበር፤ በሱም የገዙትን…

DW : በደቡብ ክልል ሲዳማ ዞን በሀገረ ሠላም የሚገኙ ሦስት አብያተ-ክርስትያናት መቃጠላቸዉን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን የሲዳማ፣ የጌዶ፣ አማሮ እና ቡርጂ ሃገረ ስብከት ቢሮ አስታወቀ። በሲዳማ ሀገረ ሠላም አካባቢ የሚገኙት ዶያ ሚካኤል፣ ገሳባ-ገብረክርስቶስ እና ጭሮ አማኑኤል የተባሉት ሦስት አብያተ ክርስትያናት…

በዶ/ር ብርሃኑ ነጋ የሚመራው ኢዜማ በሀገራችን ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ጋዜጣዊ መግለጫ ሊሰጥ ነው ኢዜማ በሀገራችን ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣል። ማክሰኞ ሐምሌ 16 ቀን ከጠዋቱ 4 ሰዓት ጀምሮ በቅሎ ቤት አካባቢ በሚገኘው የኢዜማ ጽሕፈት ቤት በሚሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ…
የጀጎል ግንብ እየደረሰበት ባለው ጉዳት ከዓለም ቅርስነት ሊሰርዝ ይችላል ተባለ

የጀጎል ግንብ እየደረሰበት ባለው ጉዳት ከዓለም ቅርስነት ሊሰርዝ ይችላል የሚል ሥጋት ማሳደሩን የሐረሪ ክልል ባህል፣ ቅርስና ቱሪዝም ቢሮ ገለፀ። ካጋጠው ጉዳት እንዲያገግም እየሠራ መሆኑን የቅርስ ጥበቃ ባለሥልጣን አስታውቋል። የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ እዮብ አብዱላሂ በተለይ ለአዲስ ዘመን እንዳሉት ቅርሶቹ በተፈጥሮ…