(ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በፍትህ መጽሔት ላይ ቁጥር 37 ቅዳሜ ሐምሌ 13/2011 እንደፃፈው) “በጎሳ መለያየት የአገርን አንድነት የሚያፈርስ ነው። እኛው እርስ በእርሳችን በጎሳ የምነጯጯህ ስንሆን የበለጠ ሁከት ተፈጥሮ እስከ ደም መፋሰስ ስንደርስ በራሳችን ላይ ጉዳት አድርሰን አገራችንንና ዓላማችንን ለገላጋዮች ሲሳይ ማድረግ…

ከኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) የተሰጠ መግለጫ በኢትዮጵያ ዜጎች የጋራ ትግል በታየው የለውጥ ጭላንጭል ሕዝባችን ተስፋና ስጋት ሰንቆ ሲጓዝ ቆይቷል፡፡ በየጊዜው በየክልሎች የሚነሱት ተከታታይ ግጭቶችና ጥፋቶች ከተስፋው ይልቅ ወደ ሥጋትና ጭንቀቱ እንዲያመዝን አስገድዶታል፡፡ በየሥፍራው የሚታየው የሰላም እጦት ከዕለት ዕለት እየተባባሰ…

ከቅርብ ግዜ ወዲህ በደቡብ ክልል እየታዩ የመጡ ለውጦች ክልሉን ይመራ የነበረውን (ይቅርታ የሚመራውን ለማለት ነው) ድርጅት ደህዴንን ግራ ያጋባው ይመስላል:: በተለይ በያዝነው አመት በክልሉ በሚገኙ የተለያዩ ህዝቦች የተነሱ የክልል አደረጃጀት ህገመንግስታዊ ጥያቄዎችን ተከትሎ የክልሉ ማዕከላዊ ኮሚቴ ጉዳዩን የያዘበት አግባብ በተለያዩ…

የካሽሚርን ውዝግብ እንዲሸመግሉ ፕሬዚዳንት ትረምፕን አልጠየቅሁም ስትል ህንድ አስታወቀች። ይሁንና ዋይት ኃውስ ኒው ዴልሂ እና ኢስላማባድ በካሽሚር ምክንያት ያላቸውን የቆየ ውዝግብ እንዲሸመግሉ ፕሬዚዳንት ትረምፕ በህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር መጠየቃቸውን አመልክቷል።

መንግሥትና ሌሎች ባለድርሻ አካሎች ከሁሉ አስቀድመው በሀገር ሰላምና መረጋጋትን ለማስፈን እንዲሰሩ፣ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ ፓርቲ /ኢዜማ/ጥሪ አቀረበ፡፡

መንግሥትና ሌሎች ባለድርሻ አካሎች ከሁሉ አስቀድመው በሀገር ሰላምና መረጋጋትን ለማስፈን እንዲሰሩ፣ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ ፓርቲ /ኢዜማ/ጥሪ አቀረበ፡፡

ስደተኞችና ፍልሰተኞች ሊቢያ ውስጥ በዘፈቀደ በቁጥጥር ሥር መዋላቸው እንዲገታ የአውሮፓ መንግሥታት ያደረጉትን ውሳኔ፤ የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞችና የፍልሰተኞች ጉዳይ መሥሪያ ቤቶች በደስታ ተቀብለውታል።