በዕፅ ዝውውር የተጠረጠረችው ናዝራዊት ለመጀመሪያ ጊዜ ቻይና ፍርድ ቤት ቀረበች

BBC Amharic : እፅ በማዘዋወር ተጠርጥራ ቻይና ጉዋንዡ እስር ቤት የምትገኘው ኢትዮጵያዊቷ ናዝራዊት አበራ ከወር በፊት ለመጀመሪያ ጊዜ ፍርድ ቤት መቅረቧንና የመጨረሻውን ፍርድ እየተጠባበቁ እንደሆነ እህቷ ቤተልሔም አበራ ለቢቢሲ ገለፁ። ናዝራዊት አበራ በቻይና በእፅ ዝውውር ተጠርጥራ በቁጥጥር ሥር መዋሏ ከተሰማ…

“ሐገረ-መንግሥት ግንባታና ብሄራዊ መግባባት በኢትዮጵያ” በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ውይይት ድሬ ዳዋ ላይ ተካሂዷል። ድሬዳዋ — በጠቅላይ ሚኒስትሩ ፅሕፈት ቤት በተዘጋጀው በዚህ መድረክ ላይ ምሁራን የውይይት መነሻ ሃሣቦችና ፅሁፎችን አቅርበዋል። ተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

DW : በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ክልል በሲዳማ ዞን በተከሰተው ግጭት የተፈናቀሉ ከ400 በላይ ነዋሪዎች ወደ ኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ጉጂ ዞን ቦሬ ከተማ መሰደዳቸውን ተፈናቃዮች እና የአካባቢው ባለስልጣናት ገለጹ፡፡ በሲዳማ ዞን ሁላ ወረዳ ከሚገኙት ጭሮ፣ ዶላን፣ ጨልቤ እና ጋኛሬ…

የሲዳማ አርነት ንቅናቄ የሟቾችን ቁጥር 60 ገደማ አድርሶታል DW : የሲዳማ አርነት ንቅናቄ (ሲዓን) ከሐምሌ11 ቀን 2011 ዓ.ም. ጀምሮ ባሉት አምስት ቀናት በተለያዩ አካባቢዎች ወደ 60 ገደማ ሰዎች መገደላቸውን አስታውቋል። የሲዳማ ዞን ፖሊስ መምሪያ አዛዥ ምክትል ኮማንደር ደሳለኝ ሰዎች መሞታቸውን…