የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝብ አሁን ያለው የክልል አደረጃጀት ቢቀጥል የሚለውን አማራጭ መርጧል የሚል ጥናት ይፋ ሆነ

(ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ደኢህዴን/ በደቡብ ክልል የሚነሱ የአደረጃጀት ጥያቄዎችን ሳይንሳዊ በሆነ መልኩ ምላሽ ለመስጠት ያስጠናው ጥናት ውጤት ዛሬ ይፋ ሆነ። ላለፉት ሰባት ወራት በምሁራን የተካሄደው የደቡብ ክልል አዲስ አከላለልን የተመለከተው ጥናት ውጤትን በተመለከተ ጥናቱን ያካሄዱት…

የድሬደዋ አስተዳደር ምክር ቤት በሶስት ወር ዉስጥ ለሁለተኛ ጊዜ የከተማይቱን መሪዎች ሽሮ ሌሎች ሾመ።DW ምክር ቤቱ ዛሬ ባደረገዉ አስቸኳይ ጉባኤ፣ የዛሬ ሶስት ወር በምክትል ከንቲባነት ሾሟቸዉ የነበሩትን አቶ መሕዲ ጊሬን ሽሮ ከዚሕ ቀደም በምክትል ከንቲባነት ያገለገሉትን አቶ አህመድ ቡህን በምክትል…
የፖለቲካ ፖርቲዎች ለፖለቲካ ምህዳሩ መጥበብ ምክንያት ሊሆኑ እንደሚችሉ ተገለጸ።

ሃገሪቱ ጭንቅ ውስጥ ባለችበት እና ፖርቲዎች በየትኛውም ቦታ በነጻነት ተንቀሳቅሰው መስራት በማይችሉበት ነባራዊ ሁኔታ ስለ ፖርቲዎች ቅንጅትና ጥምረት ውይይት ብሎ መምጣቱ ወቅቱን ያልጠበቀ እና ተገቢ ያልሆነ ነው ብለውታል። https://radiodownloaddw-a.akamaihd.net/Events/dwelle/dira/mp3/amh/0D25AF54_1_dwdownload.mp3 DW : በኢትዮጵያ የፖለቲካ ፖርቲዎች ወደ ጥምረት እና ቅንጅት ውስጥ በመግባት…
የሐዋሳ ነዋሪዎች ኮማንድ ፖስቱን በተስፋና ጥርጣሬ እየተመለከቱት ነዉ

DW : የደቡብ ክልል ከትናንት ምሽት ጀምሮ በፌደራል የመከላከያ ሠራዊት በሚመራ ጊዜያዊ ወታደራዊ ዕዝ (ኮማንድ ፖስት) ስር አንዲመራ መወሰኑን የክልሉ መንግስት አስታውቋል። የክልሉ መንግስት ባቀረበው ጥያቄ መሰረት በሚል በክልሉ መንግስታዊ ቴሌቪዝን በሰበር ዜና ይፍ የተደረገው አዋጅ በተለይ በሀዋሳ ነዋሪዎች ዘንድ…
በሃገሪቱ በተከሰተው የኢንተርኔት መረብ መቆራረጥ ብዙ ሚሊዮን ብር በማጣቱ ቴሌ አማረረ

DW : ኢትዮ-ቴሌኮም የ2011 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸሙን አስመልክቶ ዛሬ መግለጫ ሰጥቷል። የኢትዮ-ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ወ/ት ፍሬሕይወት ታምሩ ዛሬ ለጋዜጠኞች እንደተናገሩት በሃገሪቱ በተከሰተው የኢንተርኔት መረብ መቆራረጥ ድርጅቱ ብዙ ሚሊዮን ብር ማጣቱን ገልጸዋል። https://radiodownloaddw-a.akamaihd.net/Events/dwelle/dira/mp3/amh/0AF7CAD2_1_dwdownload.mp3 ኢትዮ-ቴሌኮም የ2011 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸሙን…