በሕገ ወጥ መንገድ ከኢትዮጵያ የሚሰደዱ ወጣቶች ይህ ነው የማይባል ስቃይ ይደርስባቸዋል። በኛ የደረሰ አይድረስባችሁ ሊሉ ቢደመጡም ሌሎች ወጣቶችም ያንኑ አሰቃቂ የስደት መንገድ ይከተላሉ። ወጣቶች በተለይም ወደ አረብ አገራት ከመሄዳቸው በፊት ሥልጠና በመስጠት ሕይወታቸውን የተሻለ ለማድረግ ያለሙ ማዕከሎች ተስፋ እየፈነጠቁ ይመስላል።…

$bp(“Brid_132936_1”, {“id”:”12272″, “video”: {src: “https://mereja.com/amharic/v2/wp-content/uploads/2019/07/ethiopia-election-2020.mp4”, name: “135 የፖለቲካ ድርጅቶች መፍላታቸው ለመንግስት ራስ ምታት ሆኗል።”, image:”https://mereja.com/amharic/v2/wp-content/uploads/2018/08/FB_IMG_1534067063956.jpg”}, “width”:”550″,”height”:”309″});