በጀርመን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ እና የአዲስ አበባ ባለ አደራ ምክር ቤት እሰጥ አገባ! By Elias Meseret ከሶስት ቀናት በሁዋላ በበርሊን የሚካሄደውን የአዲስ አበባ ባለ አደራ ምክር ቤት ድጋፍ ሰጭ የተዘጋጀውን ስብሰባ በሚመለከት በማህበራዊ መገናኛ የተሰራጨውን የዝግጅቱን ማስታወቂያ አስመልክተው በበርሊን የኢትዮጵያ…

የደቡብ ክልል ገዢ ፓርቲ ደኢህዴን ለደቡብ ግጭት ድርሻ አላቸው የተባሉት የሀዋሳ ከተማ አስተዳደርን የሲዳማ እና የሃድያ ዞን ከፍተኛ አመራሮችን ማገዱን አስታወቀ። ደኢህዴን ለከፋ ዞን አመራሮችም ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል። ደኢህዴን በሲዳማ ለተከሰተው ግጭት የዞኑ አመራር ድርሻ ከፍተኛ ነው ብሏል። ደኢህዴን ከዛሬ ጀምሮ…

“ሕግ አውጭዎቹ ያንን ዕድል .. የአደጋው ሰለባዎች ቤተሰብ አባላት የምስከርነት ቃል ለመስማት መፍቀዳቸው .. ስለተፈጠረው አደጋ ምንነትና የተጎጂው ቤተሰቦች ስላሉበት ሁኔታ እንዲያውቁ ይረዳቸዋል፤ ብዬ አምናለሁ።” አቶ ዘካሪያስ አስፋው – በአደጋው ወንድማቸውን ያጡ። “..ዳግም ይህን መሰል አደጋ እንዳይከሰት ለሚደረጉ ጥረቶች ያግዛል።..”…
መገደል፣ መደፈር፣ መዘረፍ ማብቂያ የሌለው የኢትዮጵያውያን የስደት ጉዞ

BBC Amharic ኡመር ሰዒድ የ16 ዓመት ወጣት ሳለ ነበር ከሦስት ጓደኞቹ ጋር ወደ ሳዑዲ አረቢያ በሕገ ወጥ መንገድ የተሰደደው “የሞተ ሰው ሲቀበር አይቻለሁ። ሴቶች ሲደፈሩም አይቻለሁ። ምንም ማድረግ ስለማንችል አልቅሰን ትተናቸው ነው የምናልፈው” የምትለው ዘምዘም ሃሰን ናት። ይህ ዞን መዳረሻቸውን…
የአለም አቀፉ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ቬተራን (የአንጋፋነት) ፒን የሚባል ሽልማት ለመጀመሪያ ጊዜ ለአንድ ኢትዮጵያዊ ሊሸልም ነው

BBC Amharic  : በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ቴክኒካል ዳይሬክተርነት እያገለገሉ የሚገኙት አቶ ዱቤ ጅሎ ለኢትዮጵያዊ የመጀመሪያ ነው የተባለውን ሽልማት ሊያገኙ ነው። የአለም አቀፉ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን (አይኤኤፍ) ‘ቬተራን ፒን’ የሚል ስያሜ ያለው ይህ ሽልማት ዜና ከአይኤኤፍ ፕሬዝዳንት ከጥቂት ቀናት በፊት…
ከኢንጅነር ስመኘው ሞት በኋላ ታላቁ ህዳሴ ግድብ ምን ላይ ደረሰ?

BBC Amharic የታላቁ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ከጅማሮው በዋና ሥራ አስፈጻሚነት ሲመሩት የነበሩት ኢንጅነር ስመኘው በቀለ ከዚህ ዓለም በሞት ከተለዩ አንድ ዓመት አስቆጠሩ። ኢንጂነር ስመኘው በቀለ በመስቀል አደባባይ መኪናቸው ውስጥ ህይወታቸው በድንገት አልፎ ከተገኘ በኋላ፤ በወቅቱ የፌደራል ፖሊስ በሰጠው መግለጫ ኢንጅነሩ…
ደኢሕዴን ከንቅናቄው ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ጋር ምክክር ሊያካሂድ ነው

DW : የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢሕዴን)  ከንቅናቄው ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች ጋር ምክክር ሊያካሂድ ነው። በስብሰባዎቹ ደኢሕዴን በማዕከላዊ ኮሚቴው ባስተላለፋቸው ውሳኔዎች ላይ ምክክር እንደሚደረግ የሐዋሳው የዶይቼ ቬለ ወኪል ዘግቧል። ውይይቱ በደቡብ ክልል የሚገኙ አስራ አንድ ዞኖች የየራሳቸው ክልላዊ…

ንቅናቄዉ ተጠያቂ ያላቸዉን ወገኖች በስም አልጠቀሰም። DW : በደቡብ ኢትዮጵያ የሲዳማ ዞንን ካለፈዉ ሳምንት ጀምሮ በሚያብጠዉ ግጭትና ግድያ ለጠፋዉ ሕይወት፤አካልና ንብረት የአካባቢዉ ፖለቲከኞች ወቀሳ ጀምረዋል።ሲዳማ ዞን የክልል አስተዳደርነት ሥልጣን እንዲኖረዉ በቀረበዉ ጥያቄ መዘዝ የተገደለዉ ሰዉ ቁጥርና የጠፋዉን ንብረት ብዛት በተመለከተ…

DW : በነብስና ንብረት ማስጠፋት ወንጀል የተከሰሱት የቀድሞዉ የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ርዕሠ መስተዳድር አብዲ መሐመድ ዑመርና ሌሎች ባለስልጣናት ያቀረቡትን የክስ መቃወሚያ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራተኛ ወንጀል ችሎት ዉድቅ አደረገዉ።ይሁንና ዛሬ አዲስ አበባ ያስቻለዉ ፍርድ ቤት በአንደኛ ተከሳሽ አብዲ መሐመድ…