ከዘመናት በፊት በባርነት ሊሸጡ ሲወሰዱ በእንግሊዝ ጦር ተርፈው ደቡብ አፍሪካ ውስጥ ስለሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ሰምተው ያውቃሉ? ታሪክ ተመራማሪዋ ሳንድራ ሼልስ ስለእነዚህ ሰዎች ህይወትና ታሪክ በሚያወሳው መጻህፏ በዝርዝር ጽፋለች። እኛም ከዚህ ታሪክ የሚከተለውን ቀንጭበንለታል።…

ባለፈው ሳምንት ከማንችስተር ዩኒቨርስቲ በዶክትሬት ዲግሪ የተመረቀው ኢዛና ሐዲስ እናቱ ወ/ሮ ሮማን ገብረማርያምና አባቱ የእንግሊዝ ቪዛ በመከልከላቸው ሁኔታውን በመቃወም የምርቃት ሥርአት ላይ አልገኝም ማለቱ በማኅበራዊ ሚዲያ መነጋገሪያ ሆኖ ነበር።…
በበርሊን የኢትዮጵያ ኤምባሲ የባላደራውን ስብሰባ  ሕጋዊ አይደለም ማለቱ ተሰማ

የባላደራው ምክር ቤት በአገር ውስጥ ሰላማዊ የሆነ እንቅስቅሴዉን እንዳያደረግ በኦህዴድ/ኦዴፓ በሚመራው አገዛዝ እመሰናክሎች እየገጠሙት እንደሆነ ይታወቃል። በቅርቡም ሰኔ 15 የተፈጠረው የባለስልጣናት ግድያን እንደ ሰበብ በመዉሰድ . በርካታ አመራር አባላቱ በሽብርተኝነት ክስ ታስረዋል። በጀርመን የኢትዮጵያ መንግስት ተጠሪ የሆነው በበርሊን የኢትዮጵያ እምባሲ…
ጋዜጠኛ ኤሊያስ ገብሩ በእነ ዶ/ር አምባቸው እና ጄ/ል ሰዓረ ግድያ ወንጀል የሽብር ክስ ተመሠረተበት

ጋዜጠኛ ኤሊያስ ገብሩ በእነ ዶ/ር አምባቸው እና ጄ/ል ሰዓረ ግድያ ወንጀል የሽብር ክስ ተመሠረተበት የፍርድ ቤት ውሎ እንደ ልማዳችን ከጓደኞቼ ጋር የዕለቱን ሥራ ተከፋፍለናል፡፡ የተወሰነን ወደ እነ ስንታየሁ ቸኮል እና መርከቡ ኃይለጋ አራዳ ምድብ ችሎት ለመሄድ፤ ሌሎቻችን ደሞ ልደታ ምድብ…
የጅምላ እስር ፣ በባላደራው ላይ የሚደረገው ወከባ …ይቁም – መኢአድና ስድስት ድርጅቶች

የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ)፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ)፣ የኢትዮጵያ ዴሞክራቲክ ህብረት (ኢዴህ)፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ አንድነት ፓርቲ (ኢብአፓ)፣ የኦሮሞ ነፃነት ንቅናቄ ፓርቲ (ኦነንፓ)፣ የአፋር ሕዝብ ነፃነት ፓርቲ (አሕነፓ) እና የአፋር ሕዝብ ፍትሃዊ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አሕፍዴፓ) በወቅታዊ የኢትዮጵያ ሁኔታ የተሰጠ…