ይድነቃቸው ከበደ፣ የቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ ከፍተኛ አመራር ፣ በወህኒ የባላደራው አመራር አባላትን አለማግኘት ሞክሮ የሚከተለውን ዘገባ አስፍሯል። ————— ዛሬ ጠዋት ወንድሞቼን የእውነት አምላክ ያስፈታችሁ ለማለት ፤ በግፍ ወደ-ታጎሩበት እስር ቤት ለመጠየቅ ሄጄ ነበር ። የእስር ቤቱን የአሰራር ደንብ ተከትዬ ለ1…

BBC Amharic : “2007 ዓ. ም አካባቢ ይመስለኛል. . . ልደታ አካባቢአንድ ፈረንጅ ወንድ ልጅ አቅፎ አየሁ። ፈረንጁ የቤተሰብ ፎቶ እንጨት ላይ ይለጥፋል. . . ስልክ እየደወለምከሰዎች ጋር ያወራል. . . ያቀፈው ልጅ ቀላ ያለ ነው. . . ልጁን ትኩር…

BBC Amharic  :  ሰኔ 15 በአማራ ክልል ተሞከረ ከተባለው ‘መፈንቅለ መንግስት’ ጋር በተያያዘ የጸጥታ ኃላፊዎችን ጨምሮ በመቶዎች የሚቆጠሩና በቁጥጥር ሥር የዋሉ ግለሰቦች ጉዳይ ዛሬ በባህር ዳር ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት ታይቷል። ፖሊስ በአጠቃላይ የ90 ሰዎችን ቃል መስማቱን ገልጾ የ14 ቀን…
“ኦሮሞ እና ማዳጋስካርን የሚያገናኝ ፖለቲካ እንዳለ አላውቅም” የትነበርሽ ንጉሤ

BBC Amharic : ድሬዳዋ ተካሂዶ በነበረው የአዲስ ወግ ምክክር መድረክ ላይ የትነበርሽ ንጉሤ ያደረገችው ንግግር በማኅበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ዘንድ መነጋገሪያ ሆኗል። የትነበርሽ ከቢቢሲ ጋር አጭር ቆይታ አድርጋለች። ቢቢሲ፡ ሰውን እንዲህ እንዲነጋገር ያደረገው ምን ነበር? እዛ መድረክ ላይ ማለት የፈለግሽውስ ምን…
በአሜሪካ ኮንግረስማን ጫና ኢትዮጵያ እስራኤላዊውን ነጋዴ ከእስር ፈታች።

VOA : ኢትዮጵያ፣ እሥራኤላዊውን በንግድ ሥራ ተዳዳሪ ግለሰብ ሜናሽ ሌቪይን ከእሥር ፈታች። መረጃውን ይፋ ያደረጉት፣ ሌቪይ እንዲፈታ አንድ የልዑካን ቡድን በመምራት ወደ ኢትዮጵያ ተጉዘው፣ መንግሥት በሌቪ ላይ የመሰረተውን ክስ እንዲሰርዝ ጫና ያደረጉት የቀድሞው የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አባል ክሪስ ስሚዝ…

VOA : በአምቦ ከ5መቶ በላይ ሰዎች መታሰራቸውን ቤተሰቦቻቸው ገለፁ። የኦሮሞ ነፃነት ግንባር የፖለቲካ ኃላፊም አባላትና ፣ ደጋፊዎቼ እንዲሁም አመራሮቼ ታስረዋል ብሏል፡፡ የከተማው ፖሊስ መምሪያ የታሰረ ሰው የለም ሲል አስተባብሏል፡፡ የክልሉ ፀጥታ ቢሮና ፖሊስ ኮሚሽን መልስ እንዲሰጠን ያደረግነው ጥረት አልተሳካም፡፡
መለያየት ቀላል ነው፣ አንድ ማድረግ ከባድ ነው #ግርማካሳ

ጃዋር የኦሮሞ ብሄረተኛ አክቲቪስት ነው። ኢትዮጵያዊ ነኝ ስለማለቱ የማውቀው ነገር የለም። ኢትዮጵያዊ አይደለሁም ያለን ሰው በግድ ኢትዮጵያዊ ነህ ልለው አልችልም። ኢትዮጵያዊ አይደለሁም የማለት መብቱ ነውና። ኦሮሞ ነኝ ስለሚል ግን ኦሮሞ ነው። እኔ ግን የኦሮሞ አያቶች ቢኖሩኝም ራሴን ኦሮሞ ነኝ ብዬ…

VOA : አሁን ያለው ህገ መንግሥት ለኢትዮጵያ አንድነት ዋስትና የሚሰጥ አይደለም ሲሉ አንድ የቀድሞ የተቃዋሚ መሪና የፓርላማ አባል ተናገሩ፡፡ ህገ መንግሥቱ ለፌዴራሊዝም ሳይሆን ለኮንፌዴሬሽን ወይም ለመነጣጠል የሚሆን ነው ሲሉ ነው የተቃዋሚው መሪው አቶ ልደቱ አያሌው ለአሜሪካ ድምፅ የገለፁት፡፡ ቀጣዩን ሀገር…