የሜድትራኒያን ባሕር ከሰመጠው ጀልባ ከሞቱትም ከዳኑትም አብዛኞቹ የኤርትራና የኢትዮጵያ ዜጎች ናቸው ተባለ

DW : ከሊቢያ የሜድትራኒያን ባሕር አቋርጠዉ ወደ አዉሮጳ ለመግባት ሲሞክሩ ትናንት ባሕር ዉስጥ የሰመጡት ስደተኞች ቁጥር 250 ሊደርስ እንደሚችል አንድ ግብረ ሰናይ ድርጅት አስታወቀ።ድንበር የለሽ ሐኪሞች (MSF-በፈረንሳይኛ ምሕፃሩ) እንዳስታወቀዉ በሕይወት ከተረፉ ስደተኞች ባገኘዉ መረጃ መሠረት እስከ ዛሬ ድረስ ያልተገኙት ስደተኞች…

DW : በሀዋሳ ከተማና በሲዳማ ዞን በተከሰተው ግጭት የህይወትና የንብረት ውድመት የደረሰባቸው ዜጎች መንግስት በጥቃት አድራሾቹ ላይ የህግ የባላይነትን ያረጋግጣል የሚል ተስፋ እንዳላቸው ገለጹ። ዶቼ ቨለ ( DW ) ያነጋገራቸው የጥቃቱ ሰለባዎች አንዳሉት ድርጊቱ ያልጠበቁትና ዘግናኝ በመሆኑ ከደረሰባቸው የስነ ልቦና…
‎ዶ/ር አቢይ የአክራሪ ኦነጋዊያን አይዲኦሎጂ የትሮዣን ፈረስ ወይስ ኢትዮጵያዊነት የዶ/ር አቢይ የትሮዣን ፈረስ??-ወንድወሰን ተክሉ

**አንድ -መነሻየዶ/ር አቢይ መራሹ የኦዴፓ መንግስት በትረስልጣኑን የጨበጠው በሰፊው የኢትዮጵያ ህዝብ ትግልና ብሎም መጨረሻ ላይ የማሸነፊያዋን ጎል (Penalty )ባስቆጠረው በአዴፓ ቢሆንም ይህ የአዴፓና ብሎም መላው የአማራ ህዝብ ለለውጥ ያደረገው ታላቅ ተጋድሎ፣መስዋእትነትና ወዳጃዊ ወገንተኝነት በዶ/ር አቢይ የሚመራውን ኦዴፓ መሰሪ የሆነ የክህደት…
በሃዋሳ የተከሰተው የፀጥታ ችግር በገብርኤል ዓመታዊ የንግስ በዓል ታዳሚ እንቅስቃሴ ላይ ስጋት በመፍጠር አሉታዊ ተፅዕኖ አሳድሯል ተባለ

DW : በዓመት ሁለት ጊዜ በወርሃ ታህሳስ እና ሐምሌ የሚከበረው የቁልቢ ገብርኤል ዓመታዊ የንግስ በዓል ለረዥም ዓመታት በምስራቅ ሀረርጌ ዞን ቁልቢ ከተማ እና ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ደግሞ በሀዋሳ በርካታ ምዕመን በመገኘት ያከብረዋል፡፡ ምክንያቶቹ ለየቅል ይሁነ እንጂ ለበዓሉ ወደ ሀዋሳ የሚሄደው…

ሕዝበ ውሳኔዎች የሚካሔዱባቸው ጉዳዮች ላይ ቋሚ እና ዓለም ዐቀፋዊ የሚባል ሥምምነት የለም። ነገር ግን የፖለቲካ ልኂቃኑን እንዲሁም ብዙኀንን በሚከፋፈሉ እና በተለምዷዊ የፖለቲካ ሒደቶች መፍታት ያልተቻሉ ጉዳዮችን ወደ ሕዝበ ውሳኔ መውሰድ የተለመደ ነው። በፍቃዱ ኃይሉ በዛሬው የግል አስተያየቱ የሲዳማን ሕዝበ-ውሳኔ ይቃኛል።…