መንደርደሪያ፤ ሁላችንም የወጣነዉ ከየእናቶቻችን ማህፀን ዉስጥ ነዉ፤ ለ9 ወራት በማህፀን ተሸከሙን፤ ወለዱን፤ አጠቡን፤ አበሉን፤ ሳሙን፤ አቅፈዉ አሳደጉን። በዚህም ምክንያት እናቶቻችንን ከማንም አስበልጠን እንወዳቸዋለን። እንደዚሁም አገር እናት ናት። ዕትብታችን የተቀበረዉ በርስዋ ዉስጥ ነዉ። ከመሬትዋ እህሎች በቀሉልን፤ በልተን አደግን። ከከርሰ ምድርዋ የሚወጣዉን…

ህብር ራዲኦ ፖሊስ በፈጠራ የሀሰት ክስ የሰኔ 15ቱን የመፈንቅለ መንግስት አካሂዱዋል፣በእነ ዶ/ር አምባቸው እና የጄኔራሎቹ ግድያ አለበት ሲል ክስ የመሰረተበት የአዲስ አበባ ባለ አደራ ም/ቤት ዋና ጸሐፊ ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ የአርብ የጁላይ 26/2019 የፍርድ ቤት ውሎን ለመከታተል የሄዱ ሁሉ ታግደው…

አህያዬን የሰረቃት ሌባ፤ ራሱ ደብቆ አፈላላጊ ሲሆን  አህያየን እንዴት ላገኛት እችላለሁ?ይህ አባባል ከትውልድ ወደ ትውልድ በቅብብሎሽ እየተሻገሩ ዘመን ካቌረጡት ከብዙ ክስተቶች አንዱ እንደሆነ አበው ይናገራሉ። እኛ የኦርቶዶክስ ይማኖት መምህራን፤ “ለትውልደ ትውልድ ዘኢየኀልቅ ለዓለም ዓለም” ብሎ በሚደመድመው በየመንፈቀ ሌሊት በምናደርሰው  ጸሎተ…

በደቡብ ክልል የሲዳማ ዞን ባለፈው ሳምንት የተቀሰቀሰውን ግጭት እና ኹከት ተከትሎ የክልሉ ገዢ ፓርቲ የደቡብ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢህዴን) ተከታታይ እርምጃዎችን ወስዷል። የደቡብ ክልል የጸጥታ ስራን በፌደራል ኮማንድ ፖስት እንዲመራ ማድረግ ከእርምጃዎቹ አንዱ ነው።

ከሳሙኤል ሃይሉ የአብይ ትዕግስት እና ጥሎ ያለፋቸው ጥቁር ነጥቦች…. ………ሁለት መንግሥት አለ እያለ ሕገወጥነትን በሚያበረታታ እና ሕዝብ መንግሥት ላይ ያለውን እምነት የሚሸረሽር ቅስቀሳ የሚያደርገው ጃዋር መሐመድ በተባለ ፅንፈኛ አክቲቪስት እና የጽንፈኞች መሪ ላይ የታየው ከልክ ያለፈ ትዕግስት ከዋነኞቹ ጥቁር ነጥቦች…

ከሳሙኤል ሃይሉ የአብይ ትዕግስት እና ጥሎ ያለፋቸው ጥቁር ነጥቦች…. ………ሁለት መንግሥት አለ እያለ ሕገወጥነትን በሚያበረታታ እና ሕዝብ መንግሥት ላይ ያለውን እምነት የሚሸረሽር ቅስቀሳ የሚያደርገው ጃዋር መሐመድ በተባለ ፅንፈኛ አክቲቪስት እና የጽንፈኞች መሪ ላይ የታየው ከልክ ያለፈ ትዕግስት ከዋነኞቹ ጥቁር ነጥቦች…

ዶ/ር አቡበከር ከዲር፤ የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ምክትል ፕሬዚደንት፤ የዩኒቨርሲቲውን ተልዕኮ፣ ራዕይና የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን የትምህርት ጥራት ደረጃ አስመልክተው ይናገራሉ። በባሕር ማዶ ዩኒቨርሲቲዎች አስተማሪ የሆኑና ግንኙነቶች ያሏቸው ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታዊ አስተዋጽዖዎችን እንዲያበረክቱ ጥሪ ያቀርባሉ። – ዶ/ር አቡበከር…