ሰኔ 15 ቀን 2011 ዓ.ም በአማራ ክልል በተፈጠረው የከፍተኛ ባለስልጣናት ግድያና ተያያዥ የፀጥታ መደፍረስ ችግሮች የተጠረጠሩ 57 ተከሳሾች ከእስር ተፈተዋል፡፡ ከተጠረጣሪዎች መካከል በነ ብርጋዴር ጄነራል ተፈራ ማሞ መዝገብ ከተከሰሱት መካከል 57ቱ ጉዳያቸው ተጣርቶ ሐምሌ 19 ቀን 2011 ዓ.ም ከእስር እንዲፈቱ…

አማራ ተደራጅ የአዲስ አበባ ወጣት ተደራጅ ህዝብ ተደራጅ ማለት ምን ማለት ነው ? እባካችሁን ይህን አንብባችሁ ዝም ብላችሁ አትሂዱ facebook share አድርጉ! ተደራጅ ማለት ስብሰባ አዳራሺ እስከ አፍጢሙ ድረስ ሞልተህ ስታጨበጭብ እና ስታፏጭ መዋል እንዳይመስልህ !! መደራጀት ማለት በየአዳራሹ ልብ…

ፍጹም ብርሃን ነጋ – የኢትዮጵያ የስፖርትና ባሕል ፌዴሬሽን ልዩ የእራት ዝግጅት አስተባባሪ፤ ፌዴሬሽኑ ኦገስት 9 ስላሰናዳው ልዩ የእራት ግብዣ መሰናዶ ዓላማና የተካተቱ ዝግጅቶችን አንስቶ ይናገራል። – ፍጹም ብርሃን ነጋ – የኢትዮጵያ የስፖርትና ባሕል ፌዴሬሽን ልዩ የእራት ዝግጅት አስተባባሪ፤ ፌዴሬሽኑ ኦገስት…

** ጠቅላይ ሚኒስትሩ መንግሥት ለሥራ አጦች እያደረገ ያለውን ድጋፍ እየመከቱ ነው …   ** በዩናይትድ ስቴትስ – ካሊፎርኒያ በተከፈተ ተኩስ በርካታ ሰዎች ሞቱ … – ** ጠቅላይ ሚኒስትሩ መንግሥት ለሥራ አጦች እያደረገ ያለውን ድጋፍ እየመከቱ ነው …   ** በዩናይትድ…

** ጠቅላይ ሚኒስትሩ መንግሥት ለሥራ አጦች እያደረገ ያለውን ድጋፍ እየመከቱ ነው …   ** በዩናይትድ ስቴትስ – ካሊፎርኒያ በተከፈተ ተኩስ በርካታ ሰዎች ሞቱ … – ** ጠቅላይ ሚኒስትሩ መንግሥት ለሥራ አጦች እያደረገ ያለውን ድጋፍ እየመከቱ ነው …   ** በዩናይትድ…

አንድ አዲስ ይፋ የአስተያየት ስብስብ የሥራ አጥነት ድጎማ ተቀባዮች በ40 ዶላር በቀን ድጎማቸውን ለማብቃቃት የምግብ፣ የመብራትና ውኃ አጠቃቀማቸውን እየቀነሱ መሆኑን አመላክቷል። መንግሥት በሥራ አጥነት ድጎማ ላይ ገንዘብ እንዲጨምር የግፊ ጫና እየተደረገበት ነው። – አንድ አዲስ ይፋ የአስተያየት ስብስብ የሥራ አጥነት…

አገርኛ ሪፖርት – ዛሬ ሐምሌ 22, 2011የኢትዮጵያ የአረንጓዴ አሻራ ቀን ተብሎ መታወጁን ተከትሎ፤ በአንድ ቀን 200 ሚሊየን ችግኝ ለመትከል መታቀዱን ቀዳሚ ትኩረቱ አድርጓል። – አገርኛ ሪፖርት – ዛሬ ሐምሌ 22, 2011የኢትዮጵያ የአረንጓዴ አሻራ ቀን ተብሎ መታወጁን ተከትሎ፤ በአንድ ቀን 200…

July 28, 2019 ጠገናው ጎሹ ሊያስከትል የሚችለው አሉታዊ ተፅዕኖ እንደ ተጠበቀ ሆኖ ለኢንፎርሜሽን ተክኖሎጅ መዘመን ምሥጋና ይግባውና  በዓለም ዙሪያ የሚሆነውን ደግ  ወይም ክፉ ነገር  ከመደበኛው (ከተለመደው) የኮምፒዩተር ላይ አጠቃቀም  አልፎ  በየኪሶቻችን በምንይዛቸው  ስልኮች   እጅግ ከሚገርም ፍጥነት ጋር  ለማወቅ አስችሎናል ።…

የትነበርሽ ንጉሴ ዝምታውን ሰበረችው አክራሪ ኦሮሞ ሀገር ከማፍረስ ሰከን ቢሉ ይሻላል:: አለማየት ወንጀል አይደለም አለማስተዋል ግን ስህተት ነው