“ዋርካ ምድር ነካ ንገሩት ለዋንዛ ፍቅር ለባለጌ ይመሥለዋል ዋዛ። “ መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ    ዋርካ ትሑት ነወ። የፍቅር አሥተማሪ ነው። ዝቅ በማለት ለምድር ያለውን አክብሮት ገለፀ።እንዲህ በማለት ፥ ” ምድር ሆይ! ሥለሰጠሺኝ ማዕድን  ፣ ሥለአጠጣሺኝ ውሃ በእጅጉ አመሰግናለሁ።እኔ ያለአንቺ ፍቅር…

ቃለየሱስ በቀለ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ትረስት ፈንድ በውጭ አገር ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በዕርዳታ ያሰባሰበውን 116 ሚሊዮን ብር (አራት ሚሊዮን ዶላር)፣ በኢትዮጵያ ለሚካሄዱ ማኅበራዊና ኢኮኖሚዊ ችግሮች ለሚፈቱ ፕሮጀክቶች እንደመደበ አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ትረስት ፈንድ ከአንድ ዓመት በፊት ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) በአሜሪካ…
2019  Ethiopia Population 112,313,000

Ethiopia Population  112,313,000 Source: World Population Prospects (2019 Revision) With one of the highest poverty levels in the world, Ethiopia is considered by many to be one of the most under-developed nations in the world. But within its African boundaries lies a nation filled…

ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ nigatuasteraye@gmail.com ሐምሌ 16 ቀን 2011 ዓ/ም አህያየን የሰረቃት ሌባ፤ ራሱ ደብቆ አፈላላጊየ ሲሆን አህያየን እንዴት ላገኛት እችላለሁ? ይህ አባባል ከትውልድ ወደ ትውልድ በቅብብሎሽ እየተሻገሩ ዘመን ካቌረጡት ከብዙ ክስተቶች አንዱ እንደሆነ አበው ይናገራሉ። እኛ የኦርቶዶክስ ይማኖት መምህራን፤ “ለትውልደ…

የወላይታ ህዝብ ከዚህ ቀደም ለኢትዮጵያ አንድነትና ሰላም የከፈለውን መስዋእትነት አሁንም ታላቋን ኢትዮጵያ ለመገንባት ለተጀመረው ጥረት ሊጠቀምበት እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ አሳሰቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ከወላይታ ሶዶ ነዋሪዎች ጋር ውይይት አድርገዋል። የወላይታ ሶዶ ከተማ ነዋሪ በከተማው ስታዲየም ተገኝቶ ለጠቅላይ…
ኢትዮጵያ በአንድ ቀን ችግኝ የመትከል አለምአቀፍ ክብረወሰን ሰበረች

ኢትዮጵያ በአንድ ቀን ችግኝ የመትከል አለምአቀፍ ክብረወሰን ሰበረች በአለም አቀፍ ደረጃ በህንድ ተይዞ የነበረው 66 ሚሊዮን ችግኞችን በአንድ ጀምበር የመትከል ክብረ ወሰን ዛሬ ኢትዮጵያ ከ234ሚሊዮን በላይ ችግኞችን በመትከል ተይዞ የነበረውን ክብረ ወሰን በሰፊ ቁጥር መስበሯ ይፋ ሆኗል። ቢቢሲ በድረገጹ እንዳስነበበው…