እስራኤላዊው የታሪክ ፕሮፌሰር  ሃጋይ አርሊክ ”የቀዳማዊ አፄ ኃይለ ስላሴ አነሳስ እና አወዳደቅ ” በሚል ርዕስ አዲስ መፅሐፍ ፅፈዋል።የቴላቪቭ  ዩንቨርስቲው ፕሮፌሰር  ከእዚህ  በፊትም በኢትዮጵያ  እና  በመካከለኛው  ምስራቅ  ጉዳዮች ዙርያ  በመፃፍ ይታወቃሉ።የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን  በእዚህ ሳምንት  ቃለ መጠይቅ  አድርጎላቸው ነበር።ቪድዮውን ይመልከቱ። Haggai Erlich…

ሯጭዋ ደራርቱ ቱሉ እና ኢትዮጵያን የገደለ ባንዳው መለስ ዜናዊ ጉዳይ ጌታቸው ረዳ facebook (Ethio Semay ድረገጽ) ኢትዮጵያዊትዋ ሯጭ ደራርቱ ቱሉ የተለያዩ ድርጅቶች ላሳየቺው “ተጽእኖ ፈጠሪነት” በዚህ አሜሪካ አገር በሚገኙ ድርጅቶች ሽልማት ሰጥተዋት እና በክብርም ወደ ድርጅታቸው ማዕከል እየጋበዙ ምስጋና እና…

ዐብይ አህመድ በመስፍን እይታ ባንደበቱ አክብረን ብናወጣው ላይጌ በምግባሩ ዘቅጦ ወረደ እታችጌ ተነስ አይባልም ክብረቢስ ባለጌ፡፡ ዐብይ አህመድ፣ ዐብይ አህመድ ያህያ ሥጋ ባልጋ ሲሉት ባመድ፡፡ የቅጥፈት ሊቅ ዐብይ አህመድን በኔ እይታ ለመግለጽ የተነሳሳሁት ስለ ሰው ልቦና ያጠናሁ ልቦናሲነኛ (የስነ ልቡና…

ኢሳት ከአሜሪካ የስለላ ድርጅት ጋር ንክኪ ካለው ከኦፕን ሶሳይቲ የ5 ሚሊዮን ዶላር ዕርዳታ ጉዳይ ጌታቸው ረዳ (Ethiopiansemay ድረገጽ አዘጋጅ) ጆርጅ ሶሮስ የተባለ ግለሰብ የሚመራው ‘ኦፕን ሶሳይቲ’ (Open Society) የሚባለው በጎ አድራጎት ስራ የተሰማራ ድርጅት የሚመስል ተቋም ምንነቱ ከመነጋገራችን በፊት “የኢሳቱ…

ይህች ጦማር ለኢትዮጵያውያን ትድረስ ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ nigatuasteraye@gmail.com ግንቦት 21 ቀን 2011 ዓ/ም ከ40 ዘመን በውጭ ቆይታየ በኋላ ወደ ውድ አገራችን ኢትዮጵያ ሄጄ ከታህሳስ 13 እስከ ሚያዝያ 25 ቀን ቆየሁ። 4 ወራት ከ12 ቀናት ማለት ነው። የተማርኩባቸውን በገጠር ያሉትን አድባራትና…

የፍትህ ችግኝ ትከላ! ኢትዮጵያ እንድትሆን ኤደንን፣ መቀነት ታጥቃ ግዮንን፣ በላ ትከላ ፍትህን፣ ቅጥፈትን ነቅለህ እውነትን! ችግኝ ተተክሎ እንዲበቅል፣ ፀድቆ አገፍግፎ እንዲያብብ፣ ይልቅስ እውነት ተናገር፣ ንስሃ ግባ ለወንጌል፡፡ በሰእማት አጥንት ፍርስራሽ፣ ከንፁሐን ደም መስኖ ቅጅ፣ ችግኝ ተከላ ተማወጅ፣ ቅድሚያ እጅ ታጠብ…

የሸማቾችን ፍላጎት ለማርካት በመላው ዓለም በየዓመቱ መቶ ቢልየን ያህል አዳዲስ አልባሳት ይመረታሉ። ገላ ላይ ሳያርፉና ውኃ ሳይነካቸው ለቆሻሻ መጣያ የሚዳረጉቱ አያሌ ናቸው። ይሁንና – የተወሰኑቱ አዳዲስ ልብሶችን በውድ ዋጋ ለመግዛት አቅም ለሌላቸው ሸማቾች እንዲውሉ ልባሾችን ለሚሸጡ የረድኤት ድርጅት ሱቆች በችሮታ…

ነሐሴ 24 ቀን 2011 ዓ/ም የችግኝ ተከላው ፖለቲካ እኔን ተስማምቶኛል። እኔን ብቻም ሳይሆን መላውን ኢትዮጵያዊ የተስማማው ይመስለኛል፤ ኧረ የዓለም ሕዝብም የሚደግፈው ጉዳይ ነው። ይሁን እንጂ የችግኝ ተከላው የወቅቱ እንቅስቃሴ ዋናውን የሕዝብ ጥያቄ ለማዘናጋትና ሥውር የፖለቲካ አመለካከትና የትኩረት አቅጣጫ ማስቀየሻ እንዳይሆን…

እ.አ.አ. በ2ዐ14 በአለም ታዋቂ የሆኑ የቡና ቆይዎች እና ባለሙያዎች በሰጡት ምስክርነት ለኢትዮጵያ ቡና 25 ነጥብ በመስጠት ከአለም የ1ኛ ደረጃ ሲያጐናንፅፉት የኬንያ በእጥፍ አንሶ ከ12 ነጥቦች 2ኛ፣ ኮሎምቢያ በ1ዐ ነጥብ 3ኛ ደረጃ አጐናፅፋዋታል፡፡ እ.አ.አ. ለ2ዐ18 ለአሜሪካ የጥሩ ምግብ ሽልማት ከታጩት 27…

የደቡብ ኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል ገዥ የሆነው የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ/ዴኢህዴን/ ጉባዔውን ዛሬ አጠናቋል፡፡

የደቡብ ኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል ገዥ የሆነው የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ/ዴኢህዴን/ ጉባዔውን ዛሬ አጠናቋል፡፡

በአገራችን ኢትዮጵያ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የመጣው ብሎም በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ያለመረጋጋት እንዲኖር በደኢህዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ እና በፌዴራል መንግስት እየተካሄደ ያለውን የተዛባና ኢፍትሐዊ አሰራር ድርጅታችን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝብ ህብረትን በእጅጉ ስላሳሰበው ከዚህ የሚከተለውን የአቋም መግለጫ ለማውጣት ተገዷል::…