በኢትዮጵያ በአሁኑ በኢትዮጵያ ግዜ የተፈጠረው ችግር መነሻው የዴሞክራሲ ዕጦት ብሏል የዓረና ለልአላዊነትና ዴሞክራሲ ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ያወጣው መግለጫ። ኮሚቴው ያካሄደው ስብሰባ አስመልክቶ መግለጫ አውጥቷል::

በኢትዮጵያ በአሁኑ በኢትዮጵያ ግዜ የተፈጠረው ችግር መነሻው የዴሞክራሲ ዕጦት ብሏል የዓረና ለልአላዊነትና ዴሞክራሲ ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ያወጣው መግለጫ። ኮሚቴው ያካሄደው ስብሰባ አስመልክቶ መግለጫ አውጥቷል::

በሀገራችን አሁን ከተጀመረው የለውጥ ሂደት ጋር ተያይዞ እየተነሱ ያሉ ሰፊ የሕዝብ ፍላጎቶች አሉ። እነዚህም ውስጥ ከልማት፣ ሰላምን ከማስፈን፣ እራስን በራስ ከማስተዳደር፣ ከፍትሐዊነት አኳያ ሕገ መንግሥቱ ከሚሰጠው መብት ጋር ተያያዥ ናቸው። እነዚህ ፍላጎቶች ታዲያ አንዳንዴ ተገቢ በሆነም ባልሆነም መንገድ እየተገለፁ የሀገሪቱን…