ጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅ ሃምሌ 26 ቀን 2011 (08/01/2019) የተረኝነት ስሜት በሰዎች ሕይወት ውስጥ የሚንጸባረቅ፤ ተፈጥሯዊ ስሜት ነው። ይህ የተረኝነት ስሜት፤ እንደ ተጠቃሚው እና እንደ ሁኔታው፤ በጎም፤ አደገኛም ጎን አለው። በብዙ ነገሮች፤ ተራ ጠብቀን የምናደርጋቸው ነገሮች፤ ጥሩ ሥነስርዓት ያስይዙናል። በአስተዳደርም ጉዳይ፤…

ከአክሊሉ ወንድአፈረው ( ethioandenet@bell.net )ጁላይ 26፣ 2019 መግቢያ ምርጫ ቦርድና መንግስት  ማክስኞ ሃምሌ 16፣ 2011 የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባን በተመለከተ አዲስ ህግ አርቅቀው በፓርላማው የህግ ቋሚ ኮሚቴ በኩል ለውይይት በሚል አቅርበዋል። ፓርላማው  ይህንኑ ረቂው  ብዙም ሳይለወጥ የሚያጸድቀው  ከሆነ እንደምታው  ምንድን ነው…
ለአዲስ የቤቶች ልማት ፕሮግራም 500 ሄክታር መሬት ይዘጋጃል፤ የግሉ ዘርፍም ይሳተፍበታል

የአዲስ አበባ ምክር ቤት እያካሄደ ባለው መደበኛ ጉባኤ አዲስ የቤቶች ልማት ፕሮግራም እንደሚጀምር አስታወቀ። BBC Amharic ምክር ቤቱ የ2011 አፈፃፀም ሪፖርት በዛሬው ዕለት ሐምሌ 25፣ 2011ዓ.ም ያቀረበ ሲሆን የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ (ኢንጂነር) የከተማዋን ነዋሪዎች የቤት ችግር ለመቅረፍ…
ወደ ስዊዘርላንድ ለስፖርት ፌስቲቫል የሄዱ ኢትዮጵያዊያን ከድንበር እንዲመለሱ ተደረገ

BBC Amharic : 17ኛው የኢትዮጵያ ባህል እና ስፖርት ፌስቲቫል በስዊዘርላንድ ዙሪክ በድምቀት እየተካሄደ ሁለተኛ ቀኑን ይዟል። በፌስቲቫሉ ላይ ለመሳተፍ በርካታ ኢትዮጵያዊያን ከተለያዩ የአውሮፓ ሃገራት የተሰባሰቡ ሲሆን ከኢሚግሬሽን ጋር በተያያዘ ምክንያት ብዙዎች ወደ ስዊዘርላንድ መግባት ሳይችሉ መቅረታቸው ተሰምቷል። ስዊዘርላንድ የምትከተለው ጥብቅ…

DW : በሀዋሳ ከተማ እና በሲዳማ ዞን የተለያዩ አካባቢዎች በተከሰተው ግጭት ተጠርጥረው የተያዙ ግለሰቦች ዛሬ ፍርድ ቤት ቀረቡ።የመርማሪ ፖሊስ ግለሰቦቹን በሀዋሳ ከተማና በሲዳማ ዞን የተለያዩ አካባቢዎች ከሐምሌ 11 ቀን 2011 ዓም ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ቀናት በተከሰቱ ሁከቶች ለጠፋው የሰው ሕይወትና…

DW : 33 በተቃውሞው ጎራ የተሰለፉ የፖለቲካ ፓርቲዎች በቅርቡ በተቋቋመው የሕግ ማሻሻያ ምክር ቤት እና በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ተዘጋጅቶ የቀረበው የምርጫ እና የፖለቲካ ፓርቲዎች ረቂቅ ሕግ ይዘቱ የዜጎችን የመደራጀት፣ የመምረጥ እና የመመረጥ መብት የሚገድብ በመሆኑ ከመጽደቁ በፊት ተመልሶ ለውይይት…