2ኛው አዲስ ወግ የህዝብ ውይይት በድሬደዋ ከተማ ሐምሌ15 ቀን 2011: ‘ሀገረ መንግስት ግንባታና ብሄራዊ መግባባት’ በሚል ርዕስ የተካሄደዉን ሙሉ ዉይይት ቪዲዮዎች ለማየት – ክፍል 1:   http://bit.ly/2YGsgu4) bit.ly/2YGsgu4 ክፍል 2:   http://bit.ly/2YE3YER) bit.ly/2YE3YER
ከሃምሌ 28 ጀምሮ መብራት ሚቋረጥባቸው የአዲስ አበባ አካባቢዎች ይፋ ሆኑ

FBC : የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በመስመር ጥገና ምክንያት ከሃምሌ 28 ጀምሮ ሃይል የሚቋረጥባቸው የመዲናዋ አካባዎች ዝርዝር ይፋ እድርጓል፡፡ በዚህም ሀምሌ 28 ቀን 2011 ዓ.ም በጎተራ ላንቻ፣ በግሎባል ሆቴል፣ በጨርቆስ ቤተክርሲያን እና አካባቢዎቻቸው ከጠዋቱ 1:00 እስከ ቀኑ 7:00 ሰዓት፡፡ በዚሁ ቀን…
ኤል ቲቪ ሠራተኞቹን የቀነሰው ኪሳራ ስላጋጠመው መሆኑን ገለጸ

ብስራት ራዲዮና ቲቪ ለሰራተኞች የሥራ ልምድ አይጻፍም፣ የቅጥር ውል አይፈጸምም፣ ማሰናበት ባስፈለገው ጊዜ ያለምንም ቅድመ ማስጠንቀቂያ በጥበቃ እንዲመለሱ ይደረጋል። EPA : በሁለት የግል መገናኛ ብዙኃን የሚሰሩ ጋዜጠኞች ያለአግባብ ከሥራቸው መባረራቸውንና ህጋዊ መብቶቻቸውም ያልተከበ ሩላቸው መሆኑን አስታወቁ። አዲስ ዘመን ጋዜጣ ያነጋገራቸው…

ለችግሮቿ ጊዜያዊ መፍትሔ እያበጀች እዚህ የደረሰችው ኢትዮጵያ በበፍቃዱ ኃይሉ አስተያየት እንደ ሶሪያም፣ እንደ ሶማሊያም፣ እንደ ቬንዙዌላም፣ ወይም ደግሞ ዕድል ከቀናት ዴሞክራሲያዊት የመሆን ዕድል አላት። ጥያቄው እንዴት የሚለው ነው።ኢትዮጵያ በብሔር የአስተዳደር ወሰን የተከፋፈለውን ፌዴራሊዝሟን ለመመሥረት ደፋ ቀና እያለች በነበረችበት ወቅት፥ ዩጎዝላቪያ…