በውይይቱ የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት የሕግ ጉዳዮች አማካሪ አቶ ጀማል ድሪዬ፤ ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ መሪ የሆኑት ኦባንግ ሜቶ እና በአንካራ የማኅበራዊ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካ ጥናት የትምህርት ማዕከል በመምህርነት የሚያገለግሉት ዶክተር ሙከርም ሚፍታህ ተሳትፈዋል።

በአማራ ክልል ወጣቶችን ማሰር ቀጥሏል። ስለ አማራነት በማህበራዊ ገጾች የሚጽፉ የሚናገሩ ሁሉ የእስር ሰለባ በመሆን ላይ ናቸው። Tigist Endalamaw የተባለች ወጣት ዛሬ በደብረ ማርቆስ ከታሰሩት መሀል ነች። ከሆስፒታል ከወጣች ገና 8 ቀኗ ነው። የኩላሊትና አስም በሽተኛ ነች። የመንግስት ዘር የሆኑት…
Death on the Nile Haunts Ethiopia’s Rebirth

By Marc Champion and Nizar Manek Bloomberg August 1, 2019 The day Simegnew Bekele was found dying at the wheel of his Toyota Land Cruiser in central Addis Ababa—doors locked, engine running and a bullet wound to his head—he had left home holding…