የአማራ ማህበር በካናዳ ለሰብአዊ መብት ትላንት እሁድ August 4, 2019 ዓ ም በቶሮንቶ ከተማ ያደረገው ስብሰባ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል። የስብሰባው ዋና አላማ በአማራ ሕዝብ ወቅታዊ ሁኔታ ለመወያየትና አማራው ወገናችን ራሱን ለመከላከል በሚያደርገው ትግል ፤ በአለም ዙሪያ የምንገኝ ስደተኛ አማራዎች እገዛ…

በገ/ክርስቶስ ዓባይ ሐምሌ 27 ቀን 2011 ዓ/ም ዓለማችንን ሲያስጨንቃት የነበረው የቀዝቃዛው ጦርነት እ.ኤ.አ በ1991 ዓም በደካማው የሶቪየት ፕሬዚዳንት በሚሃኤል ጎርባቾቭ ተሸናፊነት ከተጠናቀቀ በኋላ እጅግ በጣም ብዙ የሆኑ የሦስትኛው ዓለም አገሮች ለከፍተኛ ችግር ማለትም ለዕድገታቸው መገታት፤ ለኢኮኖሚ ብዝበዛ፤ ለአገር ሉዓላዊነት አደጋና…

አስከፊውን የበርሀ ጉዞ አቆራርጠው በሜክሲኮ በኩል ወደ ዩናይትድ ስቴትስ ለመግባት የሚጠባበቁ አፍሪካውያን ፍልስተኞች ቁጥር ከጊዜ ወደ ቁጥሩ እየጨመረ መምጣቱ እየተገለፀ ነው:። ከነዚህም መካከል ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ይገኙበታል።

ፍቅር አምሳሉ በኪነጥበብ ሞያ ውስጥ የመሳተፍ ምኞት ባይኖራትም በጥረትና በትምሕርት ታግዛ የአፋን ኦሮሞና አማርኛ ቲይትርና ፊልም በማዘጋጀትና በመተወን ላይ ትገኛለች። ብቃቷን በፊልምና ቲያትር እያስመሰከረች ትገኛለች::

የኢዜማ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት  ጉዳያችን/ Gudayachn ሐምሌ 30/2011 ዓም (ኦገስት 6/2019 ዓም) የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) ከ70 በላይ በሚሆኑ ምሁራን በ16 መስኮች ላይ ያተኮረ የመጀመሪያ ደረጃ ረቂቅ ፖሊሲዎች ማዘጋጀቱን ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ ሐምሌ 27 እና 28/2011 ዓም በአዲስ አበባ ሆልዴይ…

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ሽግግር እና የኦሮሞ ነፃነት ግንባር አንድነት ተዋህደው በቅርብ ከመረጡት የጋራ አመራሮች ውስጥ አንዱ ወጣት ቢሊሱማ ብርሃኑ አራርሶ ነው።