የጆንሰን ግትር አቋም ከፓርቲያቸው አባላትም ተቃውሞ ገጥሞታል።ሦስቱ የብሪታንያ ግዛቶችም ጆንሰን ከህብረቱ ካለ ስምምነት እንዳይወጡ እያስጠነቀቁ ነው።ተቃዋሚዎችም ሃገራቸው ያለ ስምምነት ከህብረቱ መውጣትዋን ለማስቆም የሚቻለንን ሁሉ እናደርጋለን ብለዋል ።ተቃዋሚው ሌበር ብሪታንያ ያለ ስምምነት ከወጣች መዘዙ ከባድ ነይሆናል ሲል አስጠንቅቋል።     …

በ2011 ዓ.ም. በደቡብ ክልል በነበረው አለመረጋጋት በጉራጌ፣ ሲዳማ፣ በከፋ፣ በጎፋ እና በጌድዖ አካባቢዎች ከ50 በላይ ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ በመዘጋታቸው ከ40 ሺሕ በላይ ተማሪዎች ትምህርት ማቋረጣቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ተሰማ ዲማ ለዶይቼ ቬለ ተናገሩ። በክልሉ ሰባት ትምህርት ቤቶች…

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባለፈው ሳምንት በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በባንክ ሥራ እንዲሳተፉ የሚፈቅድ አዋጅ አፅድቋል። በምክር ቤቱ የ የገቢዎች፣ የበጀት እና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ወይዘሮ ለምለም ሐድጎ አዲሱ አዋጅ በአገሪቱ ምጣኔ-ሐብታዊ ዕድገት እንዲሳተፉ ያግዛል ሲሉ…

ከትግራይ ክልል ባለፈው አንድ አመት ብቻ 18 ሺሕ ገደማ ወጣቶች በሕገ-ወጥ መንገድ ስደት መግባታቸውን የክልሉ ሰራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ አስታወቀ። ባለፈው ሐምሌ 18 ቀን ሜድትራኒያን ባሕር ላይ በደረሰ የጀልባ መስጠም አደጋ ከሞቱ ስደተኞች መካከል 16ቱ ከትግራይ ክልል ኢሮብ ወረዳ የተነሱ…
የወይዘሮዋ ጥፋት ምንድነው ? (ምንሊክ ሳልሳዊ )

የወይዘሮዋ ጥፋት ምንድነው ? (ምንሊክ ሳልሳዊ ) አፈር ልሶ ለመነሳት የሚንደፋደፈው ሕወሓት ካድሬዎቹን የጭቃ ጅራፍ አሸክሞ የዘር ፖለቲካ ካርዱን ስቦ በጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንት ወይዘሮ መአዛ አሸናፊ ላይ አዝምቷል ። ፌዴራል መንግስቱ ይህንን ለማርገብ የኢንሳውን ቢኒያምን ጨምሮ የሕወሓት ወንጀለኞችን በዋስ…
“የወ/ሮ መዓዛ አስተያየት ሕገ መንግሥታዊ አይደለም” የትግራይ ክልል ፍትህ ቢሮ ሃላፊ

BBC Amharic : የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንት ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ አርብ ሐምሌ 26 ቀን 2011 ዓ.ም የሕግና የፍትህ ግንዛቤ ማስጨበጫ ጉባዔ ላይ የጠቀሱት ምሳሌ መነጋገሪያ ሆኗል። ፕሬዝዳንቷ ምሳሌውን የሰጡት አንድ ግዛት የፍርድ ቤት ውሳኔን አልቀበልም ካለ በኃይል ማስከበር እንደሚያስፈልግ…

VOA : ሃዲያ ዞን በደቡብ ክልል ችግር ከተፈጠረባቸው አካባቢዎች ጋር ተዳምሮ መጠቀሱና አስተዳዳሪውም መታገዳቸው ተጨባጩን ሁኔታ ያላገናዘበ እርምጃ ነው ሲሉ የዞኑ የሃገር ሽማግሌዎች ቅሬታ አሰምተዋል።አግባብ አይደለም ባሉት የክልሉ ገዥ ፓርቲ ውሣኔ ላይ አቤቱታ ለማሰማት የሃዲያ ዞን የሃገር ሽማግሌዎች አዲስ አበባ…

VOA : አስከፊውን የበርሀ ጉዞ አቆራርጠው በሜክሲኮ በኩል ወደ ዩናይትድ ስቴትስ ለመግባት የሚጠባበቁ አፍሪካውያን ፍልስተኞች ቁጥር ከጊዜ ወደ ቁጥሩ እየጨመረ መምጣቱ እየተገለፀ ነው:። ከነዚህም መካከል ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ይገኙበታል። የስደተኞቹን ሁኔታ ለመቃኘትና ሕጋዊ ድጋፍ ለመስጠት ወደ ሜክሲኮ በቅርቡ ተጉዘው የተመለሱት ጠበቃ…