ለሰነዶቻቸው ማረጋገጫ የሚፈልጉ ተገልጋዮች ውጪ ጉዳይ ሚኒስቴርን አጨናንቀውታል ተባለ

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሚሰጠው የሰነዶች የማረጋገጥ አገልግሎት ላይ የተከሰተው ወረፋ የተገልጋዮች ቁጥር እየበዛ በመምጣቱ መሆኑን ገለፀ በሚኒስቴሩ የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ውስጥ የሚሰጠው ሰነዶችን የማረጋገጥ ስራ የወረፋ መጨናነቅ መከሰቱን ተገልጋዮች ቅሬታቸውን ለኢቲቪ ገልፀዋል። አገልግሎቱን ለማገኘት እስከ ሶስት ቀን የሚፈጅ ወረፋ ለመጠበቅ…
አዲስ አበባ ሀያ ሁለት አካባቢ ሁለት ሰዎች ተገደሉ

ሀያ ሁለት አካባቢ ዛሬ ቀትር ላይ ሁለት ሰው ህይወቱን አጥቷል!  (ኤሊያስ መሠረት) በስፍራው ተገኝቼ እንዳየሁት ፖሊስ ሁለት የሰው ህይወት ያለፈባቸው ስፍራዎችን ከቦ መረጃ እየወሰደ ነው። ፖሊሶች “እያጣራን ስለሆነ መረጃ አሁን የለንም” ያሉኝ ሲሆን የአካባቢው እማኞች ግን አንድ ግለሰብ “ሞባይል ሊሰርቀኝ…
“አብዲ ኢሌን ለማስመለጥ የሞከሩ ሰዎች ተያዙ ተብሎ የተዘገበው ፍፁም ሀሰት ነው”— የቃሊቲ ማረሚያ ቤት

“አብዲ ኢሌን ለማስመለጥ የሞከሩ ሰዎች ተያዙ ተብሎ የተዘገበው ፍፁም ሀሰት ነው”— የቃሊቲ ማረሚያ ቤት ከፍተኛ ጥበቃ ክፍል ዋና አስተዳዳሪ ኮማንደር ተክሉ ለታ በስልክ ከነገሩኝ ( ኤሊያስ መሠረት እንደፃፈው ) ኮማንደሩን ስለ ሪፖርተር ጋዜጣ ዘገባ ዝርዝር መረጃ ልጠይቃቸው ስደውል ያልጠበቅኩትን ይህንን…
የኢሕአዴግ ስራ አስፈጻሚ ነገ ስብሰባ ሊቀመጥ ነው

የኢሕአዴግ ስራ አስፈጻሚ ስብሰባ ሊቀመጥ ነው የኢሕአዴግ ስራ አስፈጻሚ በወቅታዊ ጉዳዮችና በፓርቲው ንትርክ ዙሪያ ለመወያየት ስብሰባ መጥራቱ ተሰማ። የድርጅቱ ጽሕፈት ቤት እንደገለጸው ከነገ ጀምሮ ስብሰባው የሚካሄድ ሲሆን ለስብሰባ የተጠሩት ሰላሳ ስድስቱ ማእከላዊ ኮሚቴ አባላት ቀጣይ አቅጣጫ ይቀይሳሉ መባሉ ተሰምቷል።በዚህ ስብሰባም…

የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራሲ ፓርቲ /ኢሶዴፓ/ ስያሜ በኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) መወሰዱን የፓርቲው ሊቀመንበር ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ገለፁ። የኢዜማ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ናትናዔል ፈለቀ በበኩላቸው የፓርቲያቸው ስያሜ ከማንም ፓርቲ ጋር እንደማይገናኝ ተናግረዋል። ፕሮፌሰር በየነ ኢዜማ… የሚባለው ቡድን “ማ” የምትለዋን…