«ፅናትና ኢትዮጵያዊነት በብዙ መልኩ ይገለፃል። ኢትዮጵያዉያን ግጥሞቻቸዉን፤ ቱፊቶቻችዉን፤ ዞር ብለን ብናይ የመጣዉን ሁሉ ነገር ለመቀበል፤ ትልቅ ጽናት አላቸዉ። ታሪካችንን ከአድዋ ጦርነት ጀምሮ ከዝያ በኋላ የዚአድባሬ ወረራ ብሎም ሌሎች ታሪኮችን ብናያይ ኢትዮጵያዉያን በከፍተኛ ቆራጥነት ችግሮችን የመቋቋም አቅም አላቸዉ።»…

በደቡብ ቱኒዚያ ባሕር ዳር አካባቢ የሚኖሩ ዓሣ አጥማጆች የባሕሩ ወጀብ የተፋዉ አስክሬን ማግኘታቸዉ የተለመደ በመሆኑ ሕይወታቸዉን ከባድ እንዳደረገዉ ተናገሩ። አንድ የቱኒዝያ ዓሣ አስጋሪ የሰዉ ልጅ ክብር ይገባዋል በሚል ብቻዉን አስክሬኑን እየለቀመ እዚያዉ ባሕር ዳር መቅበር ቢጀምርም የሚገኘዉ አስክሬን ቁጥር በመጨመሩ…
120 ስደተኞች የጫነ መርከብ መቆሚያ ተከልክሎ ለስድስተኛ ቀን ባሕር ላይ እየተንሳፈፈ ነው

DW  : አንድ መቶ ሃያ አፍሪካውያን ስደተኞች የጫነ የስፔን የግብረ-ሰናይ ድርጅት መርከብ በአውሮፓ ወደቦች መቆም ተከልክሎ ባሕር ላይ ስድስተኛ ቀኑን አስቆጠረ። መርከቡን በባለቤትነት የሚያስተዳድረው ፕሮ አክቲቫ ኦፕን አርምስ የተባለ የስፔን የግብረ-ሰናይ ድርጅት አፍሪካውያኑን ስደተኞች ከባሕር የታደገው ባለፈው ሐሙስ እና አርብ…

በኢትዮጵያ የሚታየው ቀውስ ተስፋ ሰጪ መፍትሄ እንዲያገኝ የብሔር ጡዘት መወገድ እንዳለበት እና የሕገ መንግሥቱ መሻሻልም ወሳኝነት እንዳለው ተገለጸ። በሀገሪቱ በማንነት ፖለቲካ ላይ ብቻ ትኩረት መደረጉ ከሌሎች አህጉራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች እንዲራቅ አድርጓልም ተብሏል።በዛሬው ዕለት የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ የሲቪክ ማሕበራት…

DW : የፍትህ አካላት ቅንጅታዊ አሠራር መጓደል፤ የሀሰተኛ ምስክርነትን አሁንም ያልተፈታ ችግር አድርጎታል ሲል የአማራ ምክር ቤት አስታወቀ። የሕግ ባለሙያዎች በበኩላቸው የንቃተ ሕግ ትምህርትን ማስፋት እና በሀሰት በሚመሰክሩ አካላት ላይ ጠንካራ እርምጃ ሊወሰድ እንደሚገባ አመልክተዋል። https://radiodownloaddw-a.akamaihd.net/Events/dwelle/dira/mp3/amh/1D2D3510_2_dwdownload.mp3 ባለፉት በርካታ ዓመታት የሀሰተኛ…
በአዲስ አበባ በሌለበት 40 ዓመት የተፈረደበት ግለሰብ በፀጥታ ኃይሎች ላይ ተኩስ መክፈቱ ተሰማ

DW :  በተለያዩ የወንጀል ድርጊቶች ተከሶ በሌለበት ወደ 40 ዓመት ገደማ የተፈረደበት ግለሰብ በሚከታተሉት ፖሊሶች ላይ በቃሊቲ ማረሚያ ቤት አካባቢ ተኩስ ከከፈተ በኋላ ጥይት ጨርሶ በቁጥጥር ሥር መዋሉ ተሰማ። የቀድሞውን የሶማሌ ክልል ፕሬዝደንት ከእስር ለማስለቀቅ ተደረገ የተባለው ሙከራ ሀሰት መሆኑ…
በደቡብ ክልል ከ40 ሺሕ በላይ ተማሪዎች ትምህርት ማቋረጣቸው ተሰማ

DW : በ2011 ዓ.ም. በደቡብ ክልል በነበረው አለመረጋጋት በጉራጌ፣ ሲዳማ፣ በከፋ፣ በጎፋ እና በጌድዖ አካባቢዎች ከ50 በላይ ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ በመዘጋታቸው ከ40 ሺሕ በላይ ተማሪዎች ትምህርት ማቋረጣቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ተሰማ ዲማ ለዶይቼ ቬለ ተናገሩ። በክልሉ…